Get Mystery Box with random crypto!

ዝገት ከ Lala ጋር

የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የሰርጥ አድራሻ: @musicyena
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 999
የሰርጥ መግለጫ


👉ምርጥ ቀልድ እና ቁምነገሮችን ለማግኝ
👉ያማሩ የኤፍ ቢ ፎቶዎችን እና ቴክስቶችን
👉አዳዲስ እና የቆዩ ምርጥ ዘፈኖችን
👉ግጥሞችን
👉አባባሎችን እና ሌሎች ነገሮችን ለማግኝት ይቀላቀሉ
🎉በልዩነት ደሞ ልደታቸውን እንዲከበርላቸው የምትፈልጓቸውን ቤተሰብ ዘመድ ጓደኛ ፎቷቸውንና የመልካም ልደት ምኞታችሁን ብልኩልን በልዩ ሁኔታ በቻናላችን ይከበራል
ለፈለጉት ሀሳብ አስተያየት
@onlyfn

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 20:52:15 . . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .

በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል..

#አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል

#lala===》 ፎንቃቹ
Share#》 @musicyena
73 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:51:40 የባህር ውሃ ብዙ ቢሆንም ወደ መርከቡ ውስጥ ካልገባ በስተቀር አያሰምጠውም::በዙርያሽ ያለው መጥፎ ነገር ብዙ ቢሆንም ወደ ውስጥሽ ካልገባ በስተቀር አይጎዳሽም::የፈገግታ ሜክአፕ ከፊትሽ ሁሌም አይለይ::እሉታዊነት ወደ ውስጥሽ አይግባ::የሆነው ቢሆን ተቀበይና ፈገግ በይ::በመጨነቅና በመክፋት የምታሳልፊው ጊዜ የተቃጠለ ነው::


#lala===》 ፎንቃቹ
Share#》 @musicyena
73 views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:49:54 #ልጅ: አባዬ ጓደኛዬ እኮ አንድ ቀኝ እጅ ብቻ ነው ያለው

#አባት: ሲያሳዝን አንደኛው ተቆርጦ ነው?

#ልጅ: አይ አንዱ ግራ እጅ ነው
73 viewsedited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:49:54 ሻይ የሚጓጉልባት እኮ ናት Cook ማድረግ የማይችል ወንድ አይመቸኝም የምትለው
69 viewsedited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:59:36 እስኪ ለኔ ያላችሁን ፍቅር በአንድ ቃል ግለፁልኝ

#To_Lala
|>>> comments <<<|
87 views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:57:36 የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ ወዲያው መልስ አትስጥ። ቀጣዩ ቀን አስኪመጣም ጠብቅ ፤ ምላሽህንም አዘግየው። ከቀናት በኋላ ጥበባዊ ምላሽ መስጠት የምትችል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ። ወይም ጉዳዩ መልስ ማይገባው መሆኑን ትረዳለህ።

#ሰላም_ዋሉልኝ
89 viewsedited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:57:36 ቀበሌ ሄደህ ማትጉላላው #እሁድ ቀን ብቻ ነው...

ዝግ ስለሚሆን
86 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:57:36 “ብዙ ሰዎች ያንተን ምንነት ሳይረዱ ህይወትክን በብዙ መንገድ ይተረጉሙታል
#ዝምታህን በፋራነት
#ቅንነትክን በሞኝ።”
85 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:57:36 ወንድ ልጅ እድሜውን ከደበቀም ለታላቅ እህቱ ብሎ ነው
83 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:57:35 ልብ ካለሽ ልብሱን ሳይሆን ልቡን ተመልከቺው
84 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ