Get Mystery Box with random crypto!

የባህር ውሃ ብዙ ቢሆንም ወደ መርከቡ ውስጥ ካልገባ በስተቀር አያሰምጠውም::በዙርያሽ ያለው መጥፎ | ዝገት ከ Lala ጋር

የባህር ውሃ ብዙ ቢሆንም ወደ መርከቡ ውስጥ ካልገባ በስተቀር አያሰምጠውም::በዙርያሽ ያለው መጥፎ ነገር ብዙ ቢሆንም ወደ ውስጥሽ ካልገባ በስተቀር አይጎዳሽም::የፈገግታ ሜክአፕ ከፊትሽ ሁሌም አይለይ::እሉታዊነት ወደ ውስጥሽ አይግባ::የሆነው ቢሆን ተቀበይና ፈገግ በይ::በመጨነቅና በመክፋት የምታሳልፊው ጊዜ የተቃጠለ ነው::


#lala===》 ፎንቃቹ
Share#》 @musicyena