Get Mystery Box with random crypto!

ዝገት ከ Lala ጋር

የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የሰርጥ አድራሻ: @musicyena
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 999
የሰርጥ መግለጫ


👉ምርጥ ቀልድ እና ቁምነገሮችን ለማግኝ
👉ያማሩ የኤፍ ቢ ፎቶዎችን እና ቴክስቶችን
👉አዳዲስ እና የቆዩ ምርጥ ዘፈኖችን
👉ግጥሞችን
👉አባባሎችን እና ሌሎች ነገሮችን ለማግኝት ይቀላቀሉ
🎉በልዩነት ደሞ ልደታቸውን እንዲከበርላቸው የምትፈልጓቸውን ቤተሰብ ዘመድ ጓደኛ ፎቷቸውንና የመልካም ልደት ምኞታችሁን ብልኩልን በልዩ ሁኔታ በቻናላችን ይከበራል
ለፈለጉት ሀሳብ አስተያየት
@onlyfn

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-06-25 21:59:24 ከሆነ ቦታ ወዳልሆነ ቦታ በታክሲ እየተጓዝኩ ነው፡፡ ሂሳብ ስጠየቅ 5 ብሬን መዥረጥ አድርጌ ከፈልኩ፡፡ ትንሽ ቆይቶ ረዳቱ 45 ብር መልስ ሰጠኝ፡፡ 50 ብር የሰጠውት መስሎት ነው፡፡ 50 ብር ከከፈለው ሰውዬ ጋር ሲጨቃጨቁ ላለማየት ወዲያውኑ ወራጅ አልኩ፡፡ እኔ ሰው ሲጨቃጨቅ ማየት ደስ አይለኝም፡፡

#ŁÀŁÀ_ነኝ
ፎንቃቹ
217 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:56:11 ወገብህን በድንጋይ ተመተህ ከዚህ ቡሃላ መሄድ አትችልም ተብለህ ተኝተክ ቋጣሪ ጀለስህ ሊጠይቅህ ይመጣና...
:
ፈጣሪ ተብቆሃል ላብቶፕህን ተሸክመከው ቢሆን ኑሮ አስበከዋል...
218 viewsedited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:55:09 አባቴ ውሃ ሸጦ ነው ያሳደገኝ ብላ አልተማረረችም ...

#የ_Yes_ውሃ_ባለቤት_ልጅ
212 views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 20:25:24 አብረን ስንማር #Thought የሚለውን #ትሁት ብሎ ያነበበው ልጅ አሁን እንግሊዘኛ መምህር መሆኑን ነገረኝ
223 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 20:25:24 ሀበሻ ለሰርጉ አደባባይ ሶስቴ ካልዞረ ትዳሩ የሚፀና አይመስለውም !!
218 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 20:25:24 ማኪያቶ እንጠጣ ብላ ወስዳኝ እኮ ነዉ ጥብስ ያዘዘችብኝ በኔ የደረሰዉ በዘራችሁም አይድረስ
217 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ