Get Mystery Box with random crypto!

ዝገት ከ Lala ጋር

የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የቴሌግራም ቻናል አርማ musicyena — ዝገት ከ Lala ጋር
የሰርጥ አድራሻ: @musicyena
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 999
የሰርጥ መግለጫ


👉ምርጥ ቀልድ እና ቁምነገሮችን ለማግኝ
👉ያማሩ የኤፍ ቢ ፎቶዎችን እና ቴክስቶችን
👉አዳዲስ እና የቆዩ ምርጥ ዘፈኖችን
👉ግጥሞችን
👉አባባሎችን እና ሌሎች ነገሮችን ለማግኝት ይቀላቀሉ
🎉በልዩነት ደሞ ልደታቸውን እንዲከበርላቸው የምትፈልጓቸውን ቤተሰብ ዘመድ ጓደኛ ፎቷቸውንና የመልካም ልደት ምኞታችሁን ብልኩልን በልዩ ሁኔታ በቻናላችን ይከበራል
ለፈለጉት ሀሳብ አስተያየት
@onlyfn

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-30 16:57:35 2 ፌስቡክ አካውንት ስትከፍቱ 2 ሱቅ የከፈታችሁ ነው እንዴ የሚመስላችሁ ?

#ደሞ ፔጅ ትከፍቱና በራሳችሁ ስም ምታደርጉት ነገር ያሬድ invited to ያሬድ አቤል invited to አቤል
91 viewsedited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:57:35 አንዳንዶቹ ሲኒማ ቤት እንግሊዝኛ ፐርፌክት ናቸው እንዲባሉ በማያስቀውም ይስቃሉ አሁን the grayman ፊልም ላይ "OO7 was taken “ የሚለው scene ምኑ ነው ሚያስቀው? Stand up comedy ላይ ፍርፍርርር ብላ ስቃ ምኑ አሳቀሽ ስትባል ተግባሩ ያለችውን ልጅ ናችሁ
89 viewsedited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:57:35 ሶፍት ይዘሃል ብዬ ስጠይቀው ይገርምሃል ጉንፋን ካልያዘኝ አልይዝም እያለኝ በዚያ ሎሊፖፕ በመሰሉ ጣቶቹ አፍንጫውን ያማስለዋል
#ሶፍት_ግዛ
87 viewsedited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:42:20 #ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 37.6 MB size ያለው ቪድዮ ላከችልኝ ...
:
እኔም የ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....

#የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት
148 viewsedited  17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:42:20 ጠንቋይ ምንም እንደማያውቅ ያወኩት ለሚስቱ ደውሎ
.
#ዛሬ_ምሳ_ምንድነው_ሲላት_ነው
140 viewsedited  17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:42:20 ያለ ፌስቡክና Telegram ሕይወት አለ እኮ ሲላት
:
የምርህን ነው እስቲ #ሊንኩን_ላክልኝ አላለችውም
135 views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 20:36:49
222 views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 06:38:42 #ሁሌም_ቢሆን ስለ መልክህ ሳይሆን ስለ መልካምነትህ ተጨነቅ... ከሰውጋር ሊያዘልቅህ የሚችለው መልክህ ሳይሆን መልካምነትህ ነው
235 views03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 06:35:12 ማታ ፈጣሪዬን የቤተሰቦቼን ችግር አርቅልኝ ብዬው ብተኛ
.
ጠዋት ራሴን ትቦ ውስጥ አገኘሁት
223 views03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 06:34:37 ቤተሰቦቼ በለሊት ቀስቅሰው ትምህርት ቤት ሂድ ሲሉኝ

Me : ለምን ለእውነተኛ መላጆቼ አትሰጡኝም

ㅤ ⌲
ˢʰᵃʳe

》》》 @musicyena
205 views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ