Get Mystery Box with random crypto!

ከሆነ ቦታ ወዳልሆነ ቦታ በታክሲ እየተጓዝኩ ነው፡፡ ሂሳብ ስጠየቅ 5 ብሬን መዥረጥ አድርጌ ከፈልኩ | ዝገት ከ Lala ጋር

ከሆነ ቦታ ወዳልሆነ ቦታ በታክሲ እየተጓዝኩ ነው፡፡ ሂሳብ ስጠየቅ 5 ብሬን መዥረጥ አድርጌ ከፈልኩ፡፡ ትንሽ ቆይቶ ረዳቱ 45 ብር መልስ ሰጠኝ፡፡ 50 ብር የሰጠውት መስሎት ነው፡፡ 50 ብር ከከፈለው ሰውዬ ጋር ሲጨቃጨቁ ላለማየት ወዲያውኑ ወራጅ አልኩ፡፡ እኔ ሰው ሲጨቃጨቅ ማየት ደስ አይለኝም፡፡

#ŁÀŁÀ_ነኝ
ፎንቃቹ