የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ ወዲያው መልስ አትስጥ። ቀጣዩ ቀን አስኪመጣም ጠብቅ ፤ ምላሽህንም አዘግየው። ከቀናት በኋላ ጥበባዊ ምላሽ መስጠት የምትችል ሆነህ ራስህን ታገኘዋለህ። ወይም ጉዳዩ መልስ ማይገባው መሆኑን ትረዳለህ። #ሰላም_ዋሉልኝ 89 viewsedited 13:57