Get Mystery Box with random crypto!

ለፈገግታ አንድ ቀን ዮኒ ፀጉሩን ለመቆረጥ ወደ ፀጉር ቤት ይሄዳል: ፀጉር ቤት ገብቶ በመቆ | ዝገት ከ Lala ጋር

ለፈገግታ

አንድ ቀን ዮኒ ፀጉሩን ለመቆረጥ ወደ ፀጉር ቤት ይሄዳል:
ፀጉር ቤት ገብቶ በመቆረጥ ላይ እያለ ከጀርባ በመስታወት አንዲት በጣም ምታምር ቆንጆ ልጅ ተቀምጣ ያያል ዘወር ይልና:-
#ዮኒ ፦ Hi ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ
#ልጅቷ ፦ አመሰግናለው
#ዮኒ ፦ በእውነት በጣም ውብ ነሽ
#ልጅቷ ፦ እሺ አመሰግናለው
#ዮኒ ፦ ነገ ማታ ተገናኝተን እራት ብጋብዝሽስ?
#ልጅቷ ፦ (ቀለበቷን እያሳየችው) ይቅርታ ወንድም ባለትዳር ነኝ
#ዮኒ ፦ እና ምን ችግር አለ ከጓደኞቼጋ ልዝናና ነው ምናምን ብለሽው አትወጪም?
#ልጅቷ ፦ ለምን እራስህ አትለውም ፀጉርህን የሚቆርጥህ ነው ባለቤቴ

(ፀጉር ቆራጩ አንተ ብትሆን ምን ታደርገው ነበር ?)
#ግን ከዛ ቀን በኃላ ዮኒ ፀጉር ቤት አልሄደም.... ለምን ማለት ጥሩ (ፈርቶ እንዳይመስላቹ) የልጅቷ ባል ምን እንደቀባው እንጃ ይሀው እስካሁን መላጣ ነው
በለፈለፉ…………
#ŁÀŁÀ_ነኝ #comments


አረ ይሼር
••●◉Join us @musicyena