Get Mystery Box with random crypto!

ዘወትር ንጋት ላይ 'ህይወት አንድ ጊዜ ናት' የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው። ከዚያ እደለ | ዝገት ከ Lala ጋር

ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው።

ከዚያ እደለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።

#ንጋት

ሁሌም አዲስ ነገር አለው
ትላንት ስላየነው ብቻ ዛሬ አያስጠላንም! ሁሌም ንጋት ብቅ ሲል የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ ስሜት ሊሰማን ይገባል ትናንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቅስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት!!