Get Mystery Box with random crypto!

መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mewedachannel — መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mewedachannel — መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)
የሰርጥ አድራሻ: @mewedachannel
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.17K
የሰርጥ መግለጫ

« ... رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ »

ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ
ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ ፡፡
http://t.me/MewedaChannel

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-27 15:35:47 በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አላህን ምህረት መጠየቅ በላጭ ነው ።

(وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ)

[በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ፡፡]

ተስቢሕ (አላህን ማጥራት) ግን በቀኑም በሌሊቱም ክፍለ ጊዜ ብልጫው እኩል ነው።

[فَسُبْحَانَ اللَّهِ حِينَ تُمْسُونَ وَحِينَ تُصْبِحُونَ]

(አላህንም በምታመሹ ጊዜ በምታነጉም ጊዜ አጥሩት፤ (ስገዱለት)፡፡)

فوائد شيخ عبد العزيز بن مرزوق الطَريفي 

https://t.me/MewedaChannel
225 viewsAbu Shewkani, edited  12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 09:00:45 سُئل الإمام أحمد بن حنبل :

أيُؤجرُ الرجل على بُغض من خالف حديث رسول الله صلى الله عليه وسلم ؟ فقال : إي والله يؤجر.

[إعلام الموقعين لابن القيم]

https://t.me/mewedachannel
225 viewsAbu Shewkani, edited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 08:33:06 طلب العلم فريضة على كل مسلم ومسلمة

እውቀትን መፈለግ በሁሉም ወንድ ሙስሊምና ሴት ሙስሊማት ላይ ግዴታ ነው ።

https://t.me/mewedachannel
216 viewsAbu Shewkani, edited  05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 10:00:22
ለወንጀላቸው በብዛት ምህረትን የሚጠይቁና ወደ አላህ የሚመለሱ ሰዎች ለአላህ እዝነት የቀረቡ ናቸው።

( لَوْلَا تَسْتَغْفِرُونَ اللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ )

« ይታዘንላችሁ ዘንድ አላህን ምሕረትን አትለምኑምን»

••┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈••
فوائد شيخ #طُرَيفي ...#فك #الله #اسره

https://t.me/Tarefi1443
297 viewsAbu Shewkani, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 06:25:57 بسم الله الرحمن الرحيم

አላህ ሰዎችንም ሆነ አጋንንትን የፈጠረው እርሱን ብቻ እንዲያመልኩ፣ ለርሱ ብቻ በሚገቡ የአምልኮ አይነቶችን እንዲያከናውኑና አንድንም ፍጡር እንዳያጋሩ መሆኑን በግልፅ ቋንቋ ተናግሯል::

وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ [٥١:٥٦]

“ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም”

አላህ ቁርአን በማውረድና ነቢዩን (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመላክ የአምልኮን ምንነት አይነቶቹንና የአፈፃፀም ስርዓቶቹን በዝርዝር አስረድቷል::

ሶላት ፣ዘካ ፣ፍራቻ ፣ክጀላ ፣ልመና፣ መመካት፣ እርድ፣ ስለትና ሌሎችም የአምልኮ ክፍሎችን ለአላህ ብቻ ማድረግ የ “ላ ኢላሀ ኢለሏህ” መዞሪያ ዛቢያ ሲሆን ከአምልኮ ክፍሎች ቅንጣት ያህል ቢሆን እንኳ ከርሱ ውጭ ለነቢይ፣ለመላኢኮች፣ለጂን፣ለመሻይኾችም ሆነ ለማንኛውም ፍጡር ማዋል ሽርክ ነው።

አላህ እንዲህ ይላል:-

قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا [١٨:١١٠]

««እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

يَا أَيُّهَا النَّاسُ اعْبُدُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُمْ وَالَّذِينَ مِنْ قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ (21) الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ فِرَاشًا وَالسَّمَاءَ بِنَاءً وَأَنْزَلَ مِنَ السَّمَاءِ مَاءً فَأَخْرَجَ بِهِ مِنَ الثَّمَرَاتِ رِزْقًا لَكُمْ فَلَا تَجْعَلُوا لِلَّهِ أَنْدَادًا وَأَنْتُمْ تَعْلَمُونَ (22)

““እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን (የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ (እርሱ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው፤ ከሰማይም (ከደመና) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው፡፡ እናንተም (ፈጣሪነቱን) የምታውቁ ስትኾኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ”

فَاعْبُدِ اللَّهَ مُخْلِصًا لَهُ الدِّينَ (2) أَلَا لِلَّهِ الدِّينُ الْخَالِصُ

““አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው፡፡ ንቁ! ፍጹም ጥሩ የኾነው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው”

قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ (1622) لَا شَرِيكَ لَهُ وَبِذَلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ (163)

««ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡ «ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» (በል)፡፡

“አላህን ብቻ ተገዙ ከርሱ ሌላ በአምልኮው ማንንም አታጋሩ” የሚለው የተውሒድ ጥሪ የቁርአን ሙሉ መልእክትና የመላው ነቢይና መልክተኛ የስብከት አጀንዳ በመሆኑ ከየትኛውም የእውቀት ዘርፍ በማስቀደም ተውሂድን መገንዘብና ተግባራዊም ማድረግ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው::

አላህን ብቻ በማምለክ ከስሜትና ከሸይጧን ተገዥነት እንዲሁም ምንም ጥቅም ሊያስገኝም ሆነ አንዳችም ጉዳት ሊመክት ከማይችል የባሪያ ባርነት ነፃ ሆኖ በዚህች ዓለም የተረጋጋ ህይወት ከመኖርም በተጨማሪ ዘላለማዊ ደስታና የማይቋረጥ እድል የተሟላበትን ጀነት መጎናፀፊያ ሰበብ ይረጋገጣል::


https://t.me/mewedachannel
337 viewsAbu Shewkani, edited  03:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 08:19:26 .... የኒካሕ መስፈርቶች

1. የተጋቢዎቹን ስም ለይቶ መግለፅ፡- ከአንድ በላይ ልጆች ባሉበት ሁኔታ “ልጄን አጋብቼሃለሁ” ወይም ለልጅህ አጋብቼያለሁ” ቢል በቂ አይሆንም፡፡ ስለዚህ ስም ተጠቅሶ ለምሳሌ “ልጄን ፋጢማን ለዐብደላህ አጋብቼያለሁ” ሊል ነው፡፡

2. የሁለቱ ተጋቢዎች ስምምነት፡- የግዴታ ጋብቻ ተቀባይነት የለውም፡፡

[ቡኻሪ፡ 5136፣ ሙስሊም፡ 1419]

3. ለሴቷ ወልይ መኖር፡፡ ነብዩ ﷺ “ያለ ወልይ ኒካሕ የለም” ብለዋልና፡፡

[ሶሒሕ ኢብን ማጃህ፡ 1537]

4. ኒካሑ ሲታሰር ሁለት ብቁ ምስክሮች መኖራቸው፡፡ [ሶሒሕ ኢብን ሒባን፡ 4075]
5. ተጋቢዎቹን እንዳይጋቡ የሚከለክል ነገር (ቅርብ ዝምድና፣ አማችቻ፣ ጥቢ፣ የእምነት ልዩነት፣ …) አለመኖር፡፡


...የኒካሕ ማእዘናት

1. ጋብቻን ከሚከለክሉ ነገሮች ነፃ የሆኑ ተጋቢዎች

2. ከሴቷ ወልይ በኩል “አጋብቻለሁ” ወይም መሰል የይሁንታ ቃል

3. የአግቢው ወይም ወኪሉ “ተቀብያለሁ” ወይም መሰል የመስማማት ቃል

ከአልፊቅሁል ሙየስሰር ኪታብ የተወሰደ

https://t.me/mewedachannel
309 viewsAbu Shewkani, edited  05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 18:07:53
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعافًى في جسَدِهِ، عندَهُ قُوتُ يَومِه، فَكأنَّما حِيزَتْ له الدُّنْيا﴾

“ከእናንተ መካከል በነፍሱ ወይም በቀዬዉ እንዲሁም በአካሉ ላይ ሰላም ሆኖ እና እርሱ ጋር የእለት ቀለብ ኖሮት ያነጋ ሰዉ በእርግጥም ለሱ ዱንያ ሙሉ በሙሉ እንደተሰበሰበችለት ነዉ።”

ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2346

https://t.me/mewedachannel
260 viewsAbu Shewkani, edited  15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 11:22:47
...የምስራች

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"ፀሐይ ከመውጣቷና ከመጥለቋ በፊት (ግዴታ ሰላቶችን)የሰገደ እሳት አይገባም።
ማለትም ፈጅርና ዐስር ሰላቶች ናቸው።"

ሙስሊም ዘግበውታል

https://t.me/mewedachannel
261 viewsAbu Shewkani, edited  08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ