Get Mystery Box with random crypto!

...የምስራች የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ 'ፀሐይ ከመውጣቷና ከመጥለቋ በፊት | መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

...የምስራች

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"ፀሐይ ከመውጣቷና ከመጥለቋ በፊት (ግዴታ ሰላቶችን)የሰገደ እሳት አይገባም።
ማለትም ፈጅርና ዐስር ሰላቶች ናቸው።"

ሙስሊም ዘግበውታል

https://t.me/mewedachannel