Get Mystery Box with random crypto!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعا | መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن أصبحَ مِنكُم آمِنًا في سِرْبِه، مُعافًى في جسَدِهِ، عندَهُ قُوتُ يَومِه، فَكأنَّما حِيزَتْ له الدُّنْيا﴾

“ከእናንተ መካከል በነፍሱ ወይም በቀዬዉ እንዲሁም በአካሉ ላይ ሰላም ሆኖ እና እርሱ ጋር የእለት ቀለብ ኖሮት ያነጋ ሰዉ በእርግጥም ለሱ ዱንያ ሙሉ በሙሉ እንደተሰበሰበችለት ነዉ።”

ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 2346

https://t.me/mewedachannel