Get Mystery Box with random crypto!

በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አላህን ምህረት መጠየቅ በላጭ ነው ። (وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ | መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ አላህን ምህረት መጠየቅ በላጭ ነው ።

(وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ)

[በሌሊቱ መጨረሻዎችም እነርሱ ምሕረትን ይለምናሉ፡፡]

ተስቢሕ (አላህን ማጥራት) ግን በቀኑም በሌሊቱም ክፍለ ጊዜ ብልጫው እኩል ነው።

[فَسُبْحَانَ اللَّهِ حِينَ تُمْسُونَ وَحِينَ تُصْبِحُونَ]

(አላህንም በምታመሹ ጊዜ በምታነጉም ጊዜ አጥሩት፤ (ስገዱለት)፡፡)

فوائد شيخ عبد العزيز بن مرزوق الطَريفي 

https://t.me/MewedaChannel