Get Mystery Box with random crypto!

ከአለም ጋለሪ🌐

የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_alem_gallery1 — ከአለም ጋለሪ🌐
የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_alem_gallery1 — ከአለም ጋለሪ🌐
የሰርጥ አድራሻ: @ke_alem_gallery1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 493
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የከአለም ጋለሪ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡
በዚህ ቻናል ★የአለም ድንቃድንቅ ዜናዎች
★አስገራሚ እውነታዎች
★ጥበባዊ እውነታዎችን ያገኙበታል
ለማንኛውም አስተያየት @Floading_123 አናግሩኝ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-25 21:06:12 ከዛሬ 2 ዓመት በፊት ግንቦት 25, 2020( እ.ኤ.አ ) በአሜሪካ ብዙ ጥቁሮች ለተቃውሞ አደባባይ እንዲወጡ ያደረገ ክስተት ደረክ ቹብን በተባለ በነጩ ፖሊስ ባልደረባ ጆርጅ ፍሎይድ የተባለ ጥቁር ሰው በመግደሉ ነበር ሁኔታው በወቅቱ በተንቀሳቃሽ ምስል መውጣቱን ተከትሎ ከአሜሪካም አልፎ በመላው አለም የምኖሩ ጥቁሮች ቁጣቸውን እንዲያሰሙ ያነሳሳ ነበር ግድያውም አሰቃቂ በሆነ መልኩ የፖሊስ ባልደረባ እግሩን በጆርጅ አንገት ላይ ለ8 ደቂቃ ከ 48 ሰኮንድ በማድረግ ህይወቱ እንዲያልፍ በማድረጉ ነው በጊዜውም ጆርጅ መተንፈስ አቃተኝ እያለ ቢጮህም የምሰማውን ለማግኘት አልቻለም እንዳያመልጥ እጅ እግሩ ታስሯል በተኛበት ላይመለስ ይህችን አለምን በደረክ አማካኝነት ተሰናበታት ህይወቱ ካለፈም በኋላ ብዙዎች ጥቁሮች "የጥቁሮች ህይወት ዋጋ አላት" በማለት አደባባዮችን አናወጡት የእውነት ነው የጥቁሮች ህይወት በምድር ባይሆንም በሰማይ ዋጋ አላት ይህ የሆነው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡
471 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:12 ከዛሬ 178 ዓመት በፊት ግንቦት 24, 1844( እ.ኤ.አ ) የአለማችን የመጀመሪያ በሆነው የቴሌግራፍ የመልዕክት ማስተላለፊያ ማሽን በመጠቀም ሳሙኤል ሞርስ በእግዚአብሔር የተሰራ ምን አለ?? በማለት የመጀመሪያ ቃል የፃፈው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡
407 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:12 አስገራሚ

እስራኤል በጣም ትንሽ ሀገር ናት ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ 114ኪ.ሜ ስትሆን በመኪና ለመጨረስ 2 ሰዓት ብቻ ይፈጃል ከሰሜን ወደ ደቡብ ደሞ 424ኪ.ሜ ስትሆን በመኪና 9 ሰዓት ይፈጃል

ይድረስ ወደ ቅድስት ሀገር እስራኤል ለመሄድ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ውስጥ ለምትኖሩ ቤተ እስራይላዊያን ሁሉ ፡፡

381 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:12 ምርጥ አባባሎች እነሆ ፦

ሳይሳካልህ ሲቀር አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ የቆምክ ቀን እንጂ ::

ቀላሉ ነገር የሰውን ችግር አይቶ መፍረድ ነው ከባዱ ነገር ግን የራስን ችግር አውቆ አለመቀበል ነው ፡፡

ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ ::
361 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:12 ከዛሬ 118 ዓመት በፊት ግንቦት 21, 1904( እ.ኤ.አ ) በፈረንሳይ ዋና ከተማ በሆነችው ፓሪስ የአለም የእግር ኳስ አስተባባሪ ድርጅት FIFA የተመሠረተው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡
324 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:12 አስገራሚ

በሰሜን ኮሪያ ማንኛውም ሰው የራሱን አይነ ምድር ለመንግሥት የመስጠት ግዴታ አለበት እንደ ማዳበሪያነትም አገልግሎት ይሰጣል አጃኢብ ነው እኛ ሀገር አሀዛባ ለመንካት እንፈራለን እንደ ሰሜን ኮሪያ ቢሆን ስንቶዎቻችን ነን ማሳዎቻችን ውስጥ ለመቅረብ የምንሞክረው ?? ፡፡

317 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:12 ከዛሬ 160 ዓመት በፊት ግንቦት 20, 1862( እ.ኤ.አ ) አሜሪካ ከእርስ በእርስ ጦርነት ወጥታ ታላቅና በአለም አስፈሪ ሀገር እንዲትሆን ያደረጋት ወሳኔ በአብራሃም ሊኒክን በኩል በወቅቱ በሀገሪቱ ለጦርነቱ ምክንያት የሆነውን የሰደተኞች ጉዳይን መፍትሔ እንዲያገኝ ሰደተኞች በሀገሪቱ የሚኖሩበት መሬት እንዲሰጣቸው ውሳኔ የተላለፈው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር

ጀግኖች መሪዎች በተቃዋምዎች የሚደግፉ ሳይሆኑ ለህዝብ ኖሮ በተቃዋሚዎች ሴራ ለህዝብ የሚሞቱ ናቸው መልካም ነገር የሰራ እንደሆነ መልካምነትን ከራስክ ሳይሆን ከህዝቡ ትሰማለ አሻም ለሀገራችን አሻም ለአፍሪካችን አሻም ለአለም ህዝቦች ሁሉ ይሁን ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን ፡፡

295 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:11 አስገራሚ

ቻይና የአለማችን እጅጉን ሀይማኖት የለሽ ሀገር ናት በ 2015 እ.ኤ.አ በተሰራ ጥናት 90% የሚሆኑ የቻይና ዜጎች የተኛውም ሀይማኖት ግድ እንደማይሰጣቸው ጠቅሰዋል ከዛ በላይ ሥራቸው ሀይማኖታቸው ነው ለእነሱ::

283 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:06:11 አስገራሚ

የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ፖፕና ካርዲናሎች ሲጋራ ማጨስ እንደሚፈቀድላቸው ያውቃሉ ?? አሁን ላይ ቤተክርስቲያኒቱን እየመሯት ያሉት ፖፕ ፍራንቺስኮ በወጣትነት እድሜያቸው የሳንባቸውን ከፊል አካል በህክምና ያስወገዱ በመሆናቸው አያጨሱም ነገር ግን የሳንባቸው መጎዳት ከሲጋራ ማጨስ የመጣ ነው ተብሎ ይገመታል ትንሽ ራቅ ካለው እስከ ቅርብ ጊዜያት ድረስ ቤተክርስቲያኒቱን ከመሯት ፖፖዎች መካከል plus 10ኛ plus 40ኛ እና Jhon 23ኛ ሲጋራ እንደሚያጨሱ በጉልህ የሚታወቅ ሲሆን ፖፕ Benedict 15ኛ እንደሚያጨሱ በጉልህ የሚታወቅ ሲሆን ደግሞ እንደሚያጨሱ ቢነገርም በአደባባይ ሲያጨሱ ታይተው አይታወቁም

ለውጥ ከራስ ይጀመራል ለራሱ ያለተለወጠ አገልጋይ ህዝበ ምዕመናኑ ኮቴዉን እያስከተለ ከዘላለሙ ቤት ማስቀረት ብቻ ሳይሆን በምድርም ከሰው በታች አድርጎ ማለፍ ስራቸው ብቻም ሳይሆን የተመረቁበት ድግሪያቸው ነው፡፡ አሻም ለሀገራችን አሻም ለአፍሪካችን አሻም ለአለም ህዝቦች ሁሉ ይሁን ፡፡

309 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 11:16:24 አስገራሚ

የ62 አመቷ አፍሪካዊት ሴት የ9 አመት ወንድ ልጅ አገባች እንደ እርሷ አባባል ከሆነ ፍቅር የዕድሜ ገደብ የለውም እኔን የሚተቹ ሰዎች እውነተኛ ፍቅር ገጥሟቸው እንደማያውቁ ነው ትላለች አይ ጊዜ ደጉ ፈጣሪ ከትንቢት ማስፈፀሚያነት ይጠብቀን፡፡

443 views08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ