Get Mystery Box with random crypto!

ምርጥ አባባሎች እነሆ ፦ ሳይሳካልህ ሲቀር አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ የቆምክ ቀን እንጂ | ከአለም ጋለሪ🌐

ምርጥ አባባሎች እነሆ ፦

ሳይሳካልህ ሲቀር አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ የቆምክ ቀን እንጂ ::

ቀላሉ ነገር የሰውን ችግር አይቶ መፍረድ ነው ከባዱ ነገር ግን የራስን ችግር አውቆ አለመቀበል ነው ፡፡

ትልቁ ፈተና ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ ::