Get Mystery Box with random crypto!

ከዛሬ 160 ዓመት በፊት ግንቦት 20, 1862( እ.ኤ.አ ) አሜሪካ ከእርስ በእርስ ጦርነት ወጥታ | ከአለም ጋለሪ🌐

ከዛሬ 160 ዓመት በፊት ግንቦት 20, 1862( እ.ኤ.አ ) አሜሪካ ከእርስ በእርስ ጦርነት ወጥታ ታላቅና በአለም አስፈሪ ሀገር እንዲትሆን ያደረጋት ወሳኔ በአብራሃም ሊኒክን በኩል በወቅቱ በሀገሪቱ ለጦርነቱ ምክንያት የሆነውን የሰደተኞች ጉዳይን መፍትሔ እንዲያገኝ ሰደተኞች በሀገሪቱ የሚኖሩበት መሬት እንዲሰጣቸው ውሳኔ የተላለፈው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር

ጀግኖች መሪዎች በተቃዋምዎች የሚደግፉ ሳይሆኑ ለህዝብ ኖሮ በተቃዋሚዎች ሴራ ለህዝብ የሚሞቱ ናቸው መልካም ነገር የሰራ እንደሆነ መልካምነትን ከራስክ ሳይሆን ከህዝቡ ትሰማለ አሻም ለሀገራችን አሻም ለአፍሪካችን አሻም ለአለም ህዝቦች ሁሉ ይሁን ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን ፡፡