Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ፖፕና ካርዲናሎች ሲጋራ ማጨስ እንደሚፈቀድላቸው ያውቃሉ ?? | ከአለም ጋለሪ🌐

አስገራሚ

የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ፖፕና ካርዲናሎች ሲጋራ ማጨስ እንደሚፈቀድላቸው ያውቃሉ ?? አሁን ላይ ቤተክርስቲያኒቱን እየመሯት ያሉት ፖፕ ፍራንቺስኮ በወጣትነት እድሜያቸው የሳንባቸውን ከፊል አካል በህክምና ያስወገዱ በመሆናቸው አያጨሱም ነገር ግን የሳንባቸው መጎዳት ከሲጋራ ማጨስ የመጣ ነው ተብሎ ይገመታል ትንሽ ራቅ ካለው እስከ ቅርብ ጊዜያት ድረስ ቤተክርስቲያኒቱን ከመሯት ፖፖዎች መካከል plus 10ኛ plus 40ኛ እና Jhon 23ኛ ሲጋራ እንደሚያጨሱ በጉልህ የሚታወቅ ሲሆን ፖፕ Benedict 15ኛ እንደሚያጨሱ በጉልህ የሚታወቅ ሲሆን ደግሞ እንደሚያጨሱ ቢነገርም በአደባባይ ሲያጨሱ ታይተው አይታወቁም

ለውጥ ከራስ ይጀመራል ለራሱ ያለተለወጠ አገልጋይ ህዝበ ምዕመናኑ ኮቴዉን እያስከተለ ከዘላለሙ ቤት ማስቀረት ብቻ ሳይሆን በምድርም ከሰው በታች አድርጎ ማለፍ ስራቸው ብቻም ሳይሆን የተመረቁበት ድግሪያቸው ነው፡፡ አሻም ለሀገራችን አሻም ለአፍሪካችን አሻም ለአለም ህዝቦች ሁሉ ይሁን ፡፡