Get Mystery Box with random crypto!

የትም ብትሆን አላህን ፍራ

የቴሌግራም ቻናል አርማ iteqillahk — የትም ብትሆን አላህን ፍራ
የቴሌግራም ቻናል አርማ iteqillahk — የትም ብትሆን አላህን ፍራ
የሰርጥ አድራሻ: @iteqillahk
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 248
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ channel አላማ "ከኔ የሰማቿትን አንዲት አንቀፅ እንኳን ብትሆን ለሌሎች አድርሱ " የሚለውን ነብያዊ መልእክት (አስተምእሮ) በተግባር ለማዋል ነው insha allah
ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት.....
@Neharrr

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-21 22:17:45 •⇝ ገንዘብ ቁጥር ነው ቁጥር ደግሞ ማለቂያ የለውም ደስተኛ ለመሆን ገንዘብን የምትሻ ከሆነ
ለዘላለሙ ደስታህን ስትፈልግ ትኖራለህ እንጂ ደስተኛ መሆን አትችልም፡፡
(ረዋኢዑን ሚነል-ፊክር)


•⇨ ዱንያ በጣም ትንሽ ናት፡፡ ሀብታምም ሆነ ደሀ ንጉስም ሆነ አማካሪው ሊያገኛት ይችላል ፡፡
ነገር ግን ውድ ነገር ማለት ጀነት ናት መልካም የሠራ እንጂ ማንም ሰው ሊያገኛት አይችልም፡፡
(ረዋኢዑን ሚነል-ፊክር)


• ‹ወረርሺን እሳት ሲሆን ማገዶ እናንተ ናችሁ።
እሳቱ ማገዶ አጥቶ ይከሰም ዘንድ በተናጠል ቆዩ።›

አምር ኢብኑል አስ (ረ ዐ)

@iteqillahk
59 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 07:24:15 ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
በሐዲስ የመጡ ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው ሰዐቶች:-
①) በአዛንና በኢቃም መካከል ባለችው ጊዜ፣
②) እኩለ ለሊት (ከ7:45 - 11:00)፣
③) ሱጁድ ላይ እያለን፣
④) ውዱእ ካደረግን በኋላ፣
⑤) ዝናብ ሲጥል፣
⑥) በጁሙዓ ቀን ከዓስር ሰላት በኃላ፣
⑦) በረመዷን በተለይ በለይለቱል ቀድር፣
⑧) የዘምዘም ውሃ ከመጠጣታችን በፊት፣
||
አላህ ዱዓችንን ይቀበለን
80 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 08:12:30
ለውዱ ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ሐሳን ኢብን ሳቢት ለውዱ ነቢይ ለረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የገጠመው ሺዕር (ግጥም):-
ﻭَﺃَﺣﺴَﻦُ ﻣِﻨﻚَ ﻟَﻢ ﺗَﺮَ ﻗَﻂُّ ﻋَﻴﻨﻲ،
ﻭَﺃَﺟﻤَﻞُ ﻣِﻨﻚَ ﻟَﻢ ﺗَﻠِﺪِ ﺍﻟﻨِﺴﺎﺀُ،
ﺧُﻠِﻘﺖَ ﻣُﺒَﺮَّﺀً ﻣِﻦ ﻛُﻞِّﻋَﻴﺐٍ،
ﻛَﺄَﻧَّﻚَ ﻗَﺪ ﺧُﻠِﻘﺖَ ﻛَﻤﺎ ﺗَﺸﺎﺀُ،
ﺣﺴﺎﻥ ﺑﻦ ﺛﺎﺑﺖ ﺷﺎﻋﺮ…

«ዓይኖቼ እንዳንተ በጣም ጥሩን፣ በጭራሽ አላየችም፣
ሴቶችም አንተን የበለጠ ቆንጆ አልወለዱም፣
ከማንኛውም አይብ (ሀፍረት) ነፃ ነህ፡፡
እንደፈለግክ የተፈጠርክ»፡፡
108 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:02:51
عيد الاضحى مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
@itrqillahk
123 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:42:08
ለበይከሏሁ-መለበይክ ለበይከ ላ ሸርከ ለከ ለበይክ ኢነል ሀምዳ ወኒያዕመተ....
112 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 09:09:52 .

አለም ላይ በአንድ ሌሊት ብቻ ሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ሰዎች ከተኙበት ሳይነቁ ይህንን አለም በሞት ይለያሉ

የመጨረሻቃሉ ላኢላሀ ኢለላህ የሆነ ጀነት ገባ ብለዋል ረሱል ሰ.0.ወ

ስለዚህ ስንተኛ ምናልባትም የመጨረሻዬ ሊሆን ይችላል ብለን አስበን #ላኢላሀ_ኢለላህ_ሙሀመዱ_ረሡሉለህ
ብለን እንተኛ

@iteqillahk
155 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 14:55:07 አቡ ኡማማ [ረዐ] እንዲህ ይላሉ: ‐ «የአላህ መልክተኛ ሆይ እዘዙኝ!» አልኳቸው። እርሳቸውም: ‐ «ጾምን አብዛ፤ እርሱን የሚስተካከል የለም።» አሉኝ።»
:
«ነቢዩ [ﷺ] ዓሹራን፣ የዙልሒጃን ዘጠኝ ቀናት እና ከየወሩ ሦስት ቀናት ይጾሙ ነበር።» ነሳኢይ ዘግበውታል።
:
በዙልሒጃ ፆም የተዋበች ጁምዐ
@iteqillahk
136 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 13:10:23 “ችግር ደርሶበት ችግሩን ሰዎች እንዲቀርፉለት በማሰብ ብሶቱን ለሰው ያሰማ፤ ችግሩ አይቀረፍለትም፣ በጌታው በመመካት ችግሩን አላህ ላይ ያሳረፈ፤ በፍጥነት አላህ የተብቃቃ ሀብት ይሰጠዋል፣ ወይ ቅርብ ሀብታም ዘመድ በመሞቱ ይወርሳል፣ አሊያም በፍጥነት ባለፀጋ ያደርገዋል”።
ሰሒህ አቢ ዳውድ (1645)
179 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 22:28:23 ስለ ችግሮቼ ላማር ሱጁድ እወርድና የሰጠኽኝ ከሚገባኝ በላይ እንደሆነ ሲገባኝ እንደምወድህ ብቻ ነግሬህ እነሳለው
@iteqillahk
171 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 14:56:11 «ወጣትነቱን በቀልድ እና በዝንጉነት ያሳለፈ፣ ሽምግልናውን በፀፀትና በማልቀስ ያሳልፋል»
194 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ