Get Mystery Box with random crypto!

ለውዱ ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሐሳን ኢብን ሳቢት ለውዱ ነቢይ ለረሱል (ሰለላሁ ዓለ | የትም ብትሆን አላህን ፍራ

ለውዱ ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ሐሳን ኢብን ሳቢት ለውዱ ነቢይ ለረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የገጠመው ሺዕር (ግጥም):-
ﻭَﺃَﺣﺴَﻦُ ﻣِﻨﻚَ ﻟَﻢ ﺗَﺮَ ﻗَﻂُّ ﻋَﻴﻨﻲ،
ﻭَﺃَﺟﻤَﻞُ ﻣِﻨﻚَ ﻟَﻢ ﺗَﻠِﺪِ ﺍﻟﻨِﺴﺎﺀُ،
ﺧُﻠِﻘﺖَ ﻣُﺒَﺮَّﺀً ﻣِﻦ ﻛُﻞِّﻋَﻴﺐٍ،
ﻛَﺄَﻧَّﻚَ ﻗَﺪ ﺧُﻠِﻘﺖَ ﻛَﻤﺎ ﺗَﺸﺎﺀُ،
ﺣﺴﺎﻥ ﺑﻦ ﺛﺎﺑﺖ ﺷﺎﻋﺮ…

«ዓይኖቼ እንዳንተ በጣም ጥሩን፣ በጭራሽ አላየችም፣
ሴቶችም አንተን የበለጠ ቆንጆ አልወለዱም፣
ከማንኛውም አይብ (ሀፍረት) ነፃ ነህ፡፡
እንደፈለግክ የተፈጠርክ»፡፡