Get Mystery Box with random crypto!

ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ በሐዲስ የመጡ ዱዓ | የትም ብትሆን አላህን ፍራ

ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
በሐዲስ የመጡ ዱዓ ተቀባይነት ይኖረዋል የተባለባቸው ሰዐቶች:-
①) በአዛንና በኢቃም መካከል ባለችው ጊዜ፣
②) እኩለ ለሊት (ከ7:45 - 11:00)፣
③) ሱጁድ ላይ እያለን፣
④) ውዱእ ካደረግን በኋላ፣
⑤) ዝናብ ሲጥል፣
⑥) በጁሙዓ ቀን ከዓስር ሰላት በኃላ፣
⑦) በረመዷን በተለይ በለይለቱል ቀድር፣
⑧) የዘምዘም ውሃ ከመጠጣታችን በፊት፣
||
አላህ ዱዓችንን ይቀበለን