Get Mystery Box with random crypto!

•⇝ ገንዘብ ቁጥር ነው ቁጥር ደግሞ ማለቂያ የለውም ደስተኛ ለመሆን ገንዘብን የምትሻ ከሆነ ለዘላለ | የትም ብትሆን አላህን ፍራ

•⇝ ገንዘብ ቁጥር ነው ቁጥር ደግሞ ማለቂያ የለውም ደስተኛ ለመሆን ገንዘብን የምትሻ ከሆነ
ለዘላለሙ ደስታህን ስትፈልግ ትኖራለህ እንጂ ደስተኛ መሆን አትችልም፡፡
(ረዋኢዑን ሚነል-ፊክር)


•⇨ ዱንያ በጣም ትንሽ ናት፡፡ ሀብታምም ሆነ ደሀ ንጉስም ሆነ አማካሪው ሊያገኛት ይችላል ፡፡
ነገር ግን ውድ ነገር ማለት ጀነት ናት መልካም የሠራ እንጂ ማንም ሰው ሊያገኛት አይችልም፡፡
(ረዋኢዑን ሚነል-ፊክር)


• ‹ወረርሺን እሳት ሲሆን ማገዶ እናንተ ናችሁ።
እሳቱ ማገዶ አጥቶ ይከሰም ዘንድ በተናጠል ቆዩ።›

አምር ኢብኑል አስ (ረ ዐ)

@iteqillahk