Get Mystery Box with random crypto!

“ችግር ደርሶበት ችግሩን ሰዎች እንዲቀርፉለት በማሰብ ብሶቱን ለሰው ያሰማ፤ ችግሩ አይቀረፍለትም፣ | የትም ብትሆን አላህን ፍራ

“ችግር ደርሶበት ችግሩን ሰዎች እንዲቀርፉለት በማሰብ ብሶቱን ለሰው ያሰማ፤ ችግሩ አይቀረፍለትም፣ በጌታው በመመካት ችግሩን አላህ ላይ ያሳረፈ፤ በፍጥነት አላህ የተብቃቃ ሀብት ይሰጠዋል፣ ወይ ቅርብ ሀብታም ዘመድ በመሞቱ ይወርሳል፣ አሊያም በፍጥነት ባለፀጋ ያደርገዋል”።
ሰሒህ አቢ ዳውድ (1645)