አቡ ኡማማ [ረዐ] እንዲህ ይላሉ: ‐ «የአላህ መልክተኛ ሆይ እዘዙኝ!» አልኳቸው። እርሳቸውም: ‐ «ጾምን አብዛ፤ እርሱን የሚስተካከል የለም።» አሉኝ።» : «ነቢዩ [ﷺ] ዓሹራን፣ የዙልሒጃን ዘጠኝ ቀናት እና ከየወሩ ሦስት ቀናት ይጾሙ ነበር።» ነሳኢይ ዘግበውታል። : በዙልሒጃ ፆም የተዋበች ጁምዐ @iteqillahk 136 views(✿◠‿◠ )∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ ∙∙∙∙∙· ᵒᴼᵒ There is no true God but Allahᵒᴼᵒ, 11:55