Get Mystery Box with random crypto!

HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ humjstudents — HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ humjstudents — HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ
የሰርጥ አድራሻ: @humjstudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 518
የሰርጥ መግለጫ

የሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የቂርዓትና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
በቻናሉ ላይ ያለወትን ሀሳብና አስተያዬት በሚቀጥለው ቦት ልታሳውቁን ትችላላችሁ።
@HUMTJ_BOT

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-03 11:03:18 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ

ዛሬ ኢንሻ አላህ ከአሱር በኃላ የነሲሃና የምክክር ፕሮግራም ስለሚኖር ሁላቹም
አዲስ ተማሪዎች፣ተመራቂዎች እና ሌሎችም ካላቹ በሰዓቱ እንድትገኙ ማርፈድ ያስቆጫል።
478 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:30:03 አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድና የተከበራችሁ ተመራቂ ወንድምና እህቶቻችን. ( أحبكم في الله ) አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚህ ለምረቃ ፕሮግራም አበቃችሁ !!!!
الحمد لله بنعمته تتم الصالحات) ያንን ሁሉ ልፋት ፣ድካም፣ቴንሽን አልፋችሁ ለዚህ መብቃታችሁ በጣም ደስ ያሰኛል
الف مبروك.

CONGRATULATİONS
ነገር ግን ይህ መመረቃችሁ ለሁላችንም ደስታ ቢሆንም!!!መሄዳችሁ ግን ለኛ ትካዜ ነዉ!!!!
ቢሆንም የአላህ ፍቃድ ስለሆነ እንፅናናለን፤ አላህ ሁላችንንም በድኑላይ ፅናትን ይወፍቀን ፥አላህ የሀላል በሩን ይክፈትላችሁ ቅድሚያ ለድን መስጠትን ወሕይን ከረዕይ ማስቀደምን እንዳንዘናጋ፥ፅናት አይኖርምና ፣አላህን መገዛት ገደብ የለውም ሞት እንጂ!!!!! كما قال تعالى
(واعبد ربك حتى يأتيك اليقين )
በድጋሜ ውላሂ ለአላህ ብዬ እወዳችሁአለሁኝ !!!! ይህንን ውደታየን ከፊታችሁ ቁሜ በምላሴ መናገር ነበር የፍለግኩት ነገር ግን የአላህ ዉሳኔ ሁኖ (well go w) altesakam. ይህን ያህል አመት በአላህ ድን ተገናኝተን ከስጋ እህትና ወንድም በበለጠ ለአላህ ድን ተወያይተን ተመካክረን ስንቱን ጉዳይ በአንድላይ አሳልፍን እረ ስንቱ ይዘርዘር......... ዛሬ መለየቱ ሲመጣ አስደነገጠን እይ ዱንያ ከዚህ የከፋ ሞትም አለና እንታገሳለን አላህ ለነብያችንን እንዲህ ብሏል(ዱንያ ላይ ምንም ብትቆይ ሟች ነህ፣ምንም ጓደኛህን ብትወድ ትለየዋለህ ....ብሏል) ስለዚህ ብንለያይም ውለታችሁን አንረሳም የተመረቃችሁ እህት ውንድሞቼ፤
የጀመዓችን ጌጥ የንብ እበቦቼ፤
ብዙ የቆያችሁ ቀደምት ስለፎቼ፤
እወዳችሁአለሁ ከልቤ ካንጆቴ፤
AMANA ASREKABI EHiT WENDMOCHE፡
EWEDACHiHUALEHU TENAFAKIWECHE።
By jemal
2014 E.C
1443
573 views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 00:17:51 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እህት ወንድሞቻችን እንኳን አብሮ ደስያለን

ደስብሎናል እኛ ወጀዛኩሙላህ ኸይረን

ምስጋና ይገባው ለረበል አለሚን

ለዚህ ለደስታ ቀን በሰላም ላደረሳን።



ከናንተ መለየትን ማሰብ ይከብዳል

ተማሪዎች መስጂድ በጣም ይለያል

ከጀመዓችን መለየት እጅጉን ያማል

አዛኙ ጌታችን አላህ ወስኖታልና

ሁላችንንም ያፅናን በሀቁ ጎዳና

የጀመዓችንን ጉዳይ አደራ አደራ

አላህ ይሰብስበን በዳሩል አኺራ

መለያየት መነፋፈቅ በለለባት

በዛች በማራኪ በውቢቷ ጀነት።

جزاكم الله خيرا
نسأل الله أن يجمعنا في الجنة
246 viewsedited  21:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 15:00:02 Aselamalykum werahmtulah

Zare kemegrib esk esha yenssiha program selaln hulachum endetemetu endayameltachu

Be wendem mensur zubyr
388 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 14:56:59 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድና የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጀምዓ ተማሪዎች መብሩክ ብያለሁ!!! እንኳንደስአላቹ!አልሀምዱሊላህ!
ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ አላህ ለዚህ የምርቃት ቀን አበቃችሁ!! ወላሂ መለየያየታችን ሳስብ ልቤም አዘነ አይኖቼም አነቡ!!! ግና የአላህ ውሳኔ የማይቀር ነውና በዛ ላይ ተፅናናሁ!!!
ጥቂትን ነገር ለኔም ለእናንተም አደራ ልላችሁ ወደድኩኝ!!
➊ኛ.በሰለፎች መንገድ(በመንሀጀሰለፍ) እሰከ ፀናችሁ ድረስ ለአላህ ብዬ እወዳችሁዋለሁ!!!

➋ኛ.አላህ በመፍራትና በዚሁ አቋማችሁ በመንሀጀ ሰለፍ በመፅናት(በኢስቲቃማ) ጉዳይ እኔንም እናንተም አደራ እላለሁኝ!!!

➌ኛ.ከግቢ ስንወጣ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቀናል! ሀላልን የሆነ ስራ እስክናገኝ ድረስ በመታገስ ላይ አደራ!!

➎አደራ!! ሁሌም ባለውለታችን (የእናታችን ጓዳ) የሆነው የውዱ መስጅዳችን ጉዳይ ሁሌም ያሳስበን!!!!
አላህ ለመልካም ነገር ሁሉ እንዲገጥን እጠይቀዋለሁ!!!!! ለአላህ ብዬ እወዳችሁዋለሁ!!

ወንድማችሁ ኸድር ቀን : 24/ 10/ 2014E.C السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أحبوكم في الله
240 views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 14:32:55 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድና የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጀምዓ ተማሪዎች መብሩክ ብያለሁ!!! እንኳንደስአለን!አልሀምዱሊላህ!
ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ አላህ ለዚህ የምርቃት ቀን አበቃን!! ወላሂ መለየያየታችን ሳስብ ልቤም አዘነ አይኖቼም አነቡ!!! ግና የአላህ ውሳኔ የማይቀር ነውና በዛ ላይ ተፅናናሁ!!!
ጥቂትን ነገር ለኔም ለእናንተም አደራ ልላችሁ ወደድኩኝ!!
➊ኛ.በሰለፎች መንገድ(በመንሀጀሰለፍ) እሰከ ፀናችሁ ድረስ ለአላህ ብዬ እወዳችሁዋለሁ!!!

➋ኛ.አላህ በመፍራትና በዚሁ አቋማችሁ በመንሀጀ ሰለፍ በመፅናት(በኢስቲቃማ) ጉዳይ እኔንም እናንተም አደራ እላለሁኝ!!!

➌ኛ.ከግቢ ስንወጣ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቀናል! ሀላልን የሆነ ስራ እስክናገኝ ድረስ በመታገስ ላይ አደራ!!

➎አደራ!! ሁሌም ባለውለታችን (የእናታችን ጓዳ) የሆነው የውዱ መስጅዳችን ጉዳይ ሁሌም ያሳስበን!!!!
አላህ ለመልካም ነገር ሁሉ እንዲገጥን እጠይቀዋለሁ!!!!! ለአላህ ብዬ እወዳችሁዋለሁ!!

ወንድማችሁ አቡፈውዛን ኢብኑሙሀመድ[Meded] ቀን : 24/ 10/ 2014E.C السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أحبوكم في الله
235 views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 10:26:57
235 views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 10:24:15 በዛሬው ቀን ባንገኝም
እንደድሮው ባይሳካም
Well go በኛ ባይዘጋጅም
ሀዘኑ ግን አይገለፅም!!
ሳንሸኛችሁ አቅፈን ስመን
ስትለዩን ሳናይ ቆመን
በድምፃችሁ ሳትመክሩን
በአይናችሁ ቻው ሳትሉን
ልትሄዱ ነው ትታችሁን?!!
እንደድሮው ባይሳካም!
ሽኝት በእኛ ባይዘጋጅም!
ልባችን ሁሌም እዚያው ነው፣ሀዘን ናፍቆቱን አልቻልንም!!
በዱዐ ሁሌም እዚያው ነን፣እሱን መለመን አንተውም!!
በሀቅ ላይ ከዘወተርን አላህ አያሳፍረንም!!
በጀነት ያገናኘናል፣
ከሱ ፍፁም ተስፋ አንቆርጥም!!!
ኢንሻአላህ

በዛሬው ቀን ለምትመረቁ የጀመአችን ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ

بارك الله لكم فيه، ووفقكم لكل ما يحبه ويرضاه
231 views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 06:12:13 Baynder yalawesedachu lijoch 1:00 lay wesedu
233 views03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:29:50
የሙስሊም ምግብ ቤት

ሀዋሳ ያላችሁ ወይም እግር ጥሏችሁ የመጣቹ እዚ ምግብ ቤት መድረስን አትርሱ

ነዓም የሙስሊም
ሪስቶራንት

አድራሻ፡ አሮጌ መነሀሪያ ቀጥታ በንግድ ባንክ ቅርጫፉ ፊት ለፊት100m ገባ ብሎ ።

ስትመገቡ
ነሽዳ ና ኹራፋት አትሠሙም
ድምፁ ለስለስ ያለ ቁርአን ብቻ ትሠማላቹ


ዋናው ና ዋናው ኒቃብ ለምትለብሱ እህቶች ሀታ መዓ አልመህረም ሆናቹሁኳ ምግብ ቤት ስለማይመች ፡ ትሠቃያላቹ ማለትም ትሣቀቃላቹ ፡ አጅነቢይ ወንዶች እዳያዩዋቹ እነሱ ፊት ላለመገለጥ ፡ አረ አንዳድቹማ ኒቃብ እየገለጡ በውስጥ እደምንም ይበላሉ ተቸግረው ፡ ወደ #ነዓም ከሄዳቹ ግን ጭቀት የለም ከጎን የተቀመጠው ሌላ ቦታ ያለውንና የተቀመጠውን ማየት አይችልም ገራሚ ይዘት ያለው መቀመጫ አለ እዛ ላይ ሆኖ ወንዶችን ሳትፈትኑ እራሳችሁም አዛ ሳትሆኑ በሠላም ትጠቀማላቹ።

ከፈለጋቹ ለሴቶች ብቻ ሴት አስተናጋጅ ለብቻ ክላስ አለላችሁ ። የተሻለና ጥሩ ቤት ነው ።
ወንድችም አብሽሩ ወንድ አስተናጊጅ አለ #Noኢኽቲላጥ በውጥረት ሠዐት ካልሆነ ከተጠቃሚዎች።

እድሁም የሱና ወንድማችን ቤት ነው አሪፍ መስተንግዶ አለላቹ ከፈገግታ ጋ ።

ሱብሀነላህ እንድህ አይነት ምግ/ቤቶችን ማሣደግማ አለብን የተሻለ እድሆን ለድናችን ለእንግዶች ሠለፍይ ሴቶች፡ ሌሎች እንድማሩ
وتعاونوا على البر والتقوى
በሉ ከነገ ጀምራቹ ወጣ፡ ወደ ሀዋሳ ከመጣቹ፡ ጥሩ ምግብ ቤት ከተጠየቃቹ ፡ ወደ #ነዓም.

የስልክ አድራሻ
ለማዘዝ የፈለጋችሁትን
ቴክ አወይ ለማስደረግ ፡
ለፕሮግራም(ኒ.. ሌሎች) ለማዘዝ

0462120711. ነዓም ምግቤት
0936962310.
489 views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ