Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድና የተከበራችሁ ተመራቂ ወንድምና እህቶቻችን. | HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድና የተከበራችሁ ተመራቂ ወንድምና እህቶቻችን. ( أحبكم في الله ) አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚህ ለምረቃ ፕሮግራም አበቃችሁ !!!!
الحمد لله بنعمته تتم الصالحات) ያንን ሁሉ ልፋት ፣ድካም፣ቴንሽን አልፋችሁ ለዚህ መብቃታችሁ በጣም ደስ ያሰኛል
الف مبروك.

CONGRATULATİONS
ነገር ግን ይህ መመረቃችሁ ለሁላችንም ደስታ ቢሆንም!!!መሄዳችሁ ግን ለኛ ትካዜ ነዉ!!!!
ቢሆንም የአላህ ፍቃድ ስለሆነ እንፅናናለን፤ አላህ ሁላችንንም በድኑላይ ፅናትን ይወፍቀን ፥አላህ የሀላል በሩን ይክፈትላችሁ ቅድሚያ ለድን መስጠትን ወሕይን ከረዕይ ማስቀደምን እንዳንዘናጋ፥ፅናት አይኖርምና ፣አላህን መገዛት ገደብ የለውም ሞት እንጂ!!!!! كما قال تعالى
(واعبد ربك حتى يأتيك اليقين )
በድጋሜ ውላሂ ለአላህ ብዬ እወዳችሁአለሁኝ !!!! ይህንን ውደታየን ከፊታችሁ ቁሜ በምላሴ መናገር ነበር የፍለግኩት ነገር ግን የአላህ ዉሳኔ ሁኖ (well go w) altesakam. ይህን ያህል አመት በአላህ ድን ተገናኝተን ከስጋ እህትና ወንድም በበለጠ ለአላህ ድን ተወያይተን ተመካክረን ስንቱን ጉዳይ በአንድላይ አሳልፍን እረ ስንቱ ይዘርዘር......... ዛሬ መለየቱ ሲመጣ አስደነገጠን እይ ዱንያ ከዚህ የከፋ ሞትም አለና እንታገሳለን አላህ ለነብያችንን እንዲህ ብሏል(ዱንያ ላይ ምንም ብትቆይ ሟች ነህ፣ምንም ጓደኛህን ብትወድ ትለየዋለህ ....ብሏል) ስለዚህ ብንለያይም ውለታችሁን አንረሳም የተመረቃችሁ እህት ውንድሞቼ፤
የጀመዓችን ጌጥ የንብ እበቦቼ፤
ብዙ የቆያችሁ ቀደምት ስለፎቼ፤
እወዳችሁአለሁ ከልቤ ካንጆቴ፤
AMANA ASREKABI EHiT WENDMOCHE፡
EWEDACHiHUALEHU TENAFAKIWECHE።
By jemal
2014 E.C
1443