Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እህት ወንድሞቻችን እንኳን አብሮ ደስያለን | HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እህት ወንድሞቻችን እንኳን አብሮ ደስያለን

ደስብሎናል እኛ ወጀዛኩሙላህ ኸይረን

ምስጋና ይገባው ለረበል አለሚን

ለዚህ ለደስታ ቀን በሰላም ላደረሳን።



ከናንተ መለየትን ማሰብ ይከብዳል

ተማሪዎች መስጂድ በጣም ይለያል

ከጀመዓችን መለየት እጅጉን ያማል

አዛኙ ጌታችን አላህ ወስኖታልና

ሁላችንንም ያፅናን በሀቁ ጎዳና

የጀመዓችንን ጉዳይ አደራ አደራ

አላህ ይሰብስበን በዳሩል አኺራ

መለያየት መነፋፈቅ በለለባት

በዛች በማራኪ በውቢቷ ጀነት።

جزاكم الله خيرا
نسأل الله أن يجمعنا في الجنة