Get Mystery Box with random crypto!

የሙስሊም ምግብ ቤት ሀዋሳ ያላችሁ ወይም እግር ጥሏችሁ የመጣቹ እዚ ምግብ | HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

የሙስሊም ምግብ ቤት

ሀዋሳ ያላችሁ ወይም እግር ጥሏችሁ የመጣቹ እዚ ምግብ ቤት መድረስን አትርሱ

ነዓም የሙስሊም
ሪስቶራንት

አድራሻ፡ አሮጌ መነሀሪያ ቀጥታ በንግድ ባንክ ቅርጫፉ ፊት ለፊት100m ገባ ብሎ ።

ስትመገቡ
ነሽዳ ና ኹራፋት አትሠሙም
ድምፁ ለስለስ ያለ ቁርአን ብቻ ትሠማላቹ


ዋናው ና ዋናው ኒቃብ ለምትለብሱ እህቶች ሀታ መዓ አልመህረም ሆናቹሁኳ ምግብ ቤት ስለማይመች ፡ ትሠቃያላቹ ማለትም ትሣቀቃላቹ ፡ አጅነቢይ ወንዶች እዳያዩዋቹ እነሱ ፊት ላለመገለጥ ፡ አረ አንዳድቹማ ኒቃብ እየገለጡ በውስጥ እደምንም ይበላሉ ተቸግረው ፡ ወደ #ነዓም ከሄዳቹ ግን ጭቀት የለም ከጎን የተቀመጠው ሌላ ቦታ ያለውንና የተቀመጠውን ማየት አይችልም ገራሚ ይዘት ያለው መቀመጫ አለ እዛ ላይ ሆኖ ወንዶችን ሳትፈትኑ እራሳችሁም አዛ ሳትሆኑ በሠላም ትጠቀማላቹ።

ከፈለጋቹ ለሴቶች ብቻ ሴት አስተናጋጅ ለብቻ ክላስ አለላችሁ ። የተሻለና ጥሩ ቤት ነው ።
ወንድችም አብሽሩ ወንድ አስተናጊጅ አለ #Noኢኽቲላጥ በውጥረት ሠዐት ካልሆነ ከተጠቃሚዎች።

እድሁም የሱና ወንድማችን ቤት ነው አሪፍ መስተንግዶ አለላቹ ከፈገግታ ጋ ።

ሱብሀነላህ እንድህ አይነት ምግ/ቤቶችን ማሣደግማ አለብን የተሻለ እድሆን ለድናችን ለእንግዶች ሠለፍይ ሴቶች፡ ሌሎች እንድማሩ
وتعاونوا على البر والتقوى
በሉ ከነገ ጀምራቹ ወጣ፡ ወደ ሀዋሳ ከመጣቹ፡ ጥሩ ምግብ ቤት ከተጠየቃቹ ፡ ወደ #ነዓም.

የስልክ አድራሻ
ለማዘዝ የፈለጋችሁትን
ቴክ አወይ ለማስደረግ ፡
ለፕሮግራም(ኒ.. ሌሎች) ለማዘዝ

0462120711. ነዓም ምግቤት
0936962310.