Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬው ቀን ባንገኝም እንደድሮው ባይሳካም Well go በኛ ባይዘጋጅም ሀዘኑ ግን አይገለፅም!! ሳ | HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

በዛሬው ቀን ባንገኝም
እንደድሮው ባይሳካም
Well go በኛ ባይዘጋጅም
ሀዘኑ ግን አይገለፅም!!
ሳንሸኛችሁ አቅፈን ስመን
ስትለዩን ሳናይ ቆመን
በድምፃችሁ ሳትመክሩን
በአይናችሁ ቻው ሳትሉን
ልትሄዱ ነው ትታችሁን?!!
እንደድሮው ባይሳካም!
ሽኝት በእኛ ባይዘጋጅም!
ልባችን ሁሌም እዚያው ነው፣ሀዘን ናፍቆቱን አልቻልንም!!
በዱዐ ሁሌም እዚያው ነን፣እሱን መለመን አንተውም!!
በሀቅ ላይ ከዘወተርን አላህ አያሳፍረንም!!
በጀነት ያገናኘናል፣
ከሱ ፍፁም ተስፋ አንቆርጥም!!!
ኢንሻአላህ

በዛሬው ቀን ለምትመረቁ የጀመአችን ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ

بارك الله لكم فيه، ووفقكم لكل ما يحبه ويرضاه