Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጀምዓ | HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድና የተከበራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጀምዓ ተማሪዎች መብሩክ ብያለሁ!!! እንኳንደስአለን!አልሀምዱሊላህ!
ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ አላህ ለዚህ የምርቃት ቀን አበቃን!! ወላሂ መለየያየታችን ሳስብ ልቤም አዘነ አይኖቼም አነቡ!!! ግና የአላህ ውሳኔ የማይቀር ነውና በዛ ላይ ተፅናናሁ!!!
ጥቂትን ነገር ለኔም ለእናንተም አደራ ልላችሁ ወደድኩኝ!!
➊ኛ.በሰለፎች መንገድ(በመንሀጀሰለፍ) እሰከ ፀናችሁ ድረስ ለአላህ ብዬ እወዳችሁዋለሁ!!!

➋ኛ.አላህ በመፍራትና በዚሁ አቋማችሁ በመንሀጀ ሰለፍ በመፅናት(በኢስቲቃማ) ጉዳይ እኔንም እናንተም አደራ እላለሁኝ!!!

➌ኛ.ከግቢ ስንወጣ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቀናል! ሀላልን የሆነ ስራ እስክናገኝ ድረስ በመታገስ ላይ አደራ!!

➎አደራ!! ሁሌም ባለውለታችን (የእናታችን ጓዳ) የሆነው የውዱ መስጅዳችን ጉዳይ ሁሌም ያሳስበን!!!!
አላህ ለመልካም ነገር ሁሉ እንዲገጥን እጠይቀዋለሁ!!!!! ለአላህ ብዬ እወዳችሁዋለሁ!!

ወንድማችሁ አቡፈውዛን ኢብኑሙሀመድ[Meded] ቀን : 24/ 10/ 2014E.C السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أحبوكم في الله