Get Mystery Box with random crypto!

ግጥም ከገጣሚያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ habtamu39 — ግጥም ከገጣሚያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ habtamu39 — ግጥም ከገጣሚያን
የሰርጥ አድራሻ: @habtamu39
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.21K
የሰርጥ መግለጫ

👋🏽እንኳን ደህና መጡ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥም እንዲሁም ፅሁፎች ከገጣሚያን ለእርሶ ተዝናኖት ሲባል ከእራሳችንም እንዲሁም ከየቦታው ተሰባስበው ለእናንተ የሚቀርብበት አውድ ነው!!
🙄ጊዜዎትን ስለሰጡን እናመሰግናለን🙏
ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
ግጥም ለመላክ @Habtemaryam16 ላይ አድረሱን

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-11 20:55:22 "አልሆን ያለህ ጊዜ ፤ መጉላትና መግዘፍ
ከትልቆች መሀል ፤ አንዱን መርጠህ ዝለፍ።"

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
135 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , edited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:52:00 ስጠጣ ውዬ አየጨለጥኩ ይንጋ
ጅብ አይበላም አሉ #የሰካራም ስጋ

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
134 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:52:00

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
134 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:38:15
ለመላ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ)
በዓል በሠላም አደረሳችሁ!


ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
453 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:08:24

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
436 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:07:50 የኔታ ነህ ለኔ


ያ ሸንጋይ ምላስህ ቅቤ የሚያቀልጠው
ፎርጅድ ማንነትህ ከላይ የሚታየው

መታወቂያው ሌላ ማሞው ሌላ ሆነህ
ያንቺ ነኝ ስትለኝ ልብህን ሸሽገህ

ሰው አማኙ ልቤ ለፍቅርህ ሲሸነፍ
ምስኪን ማንነቴ አንተን አምኖ ሲከንፍ

የታሻለ ስታይ አቁስለኸው ልቤን
ትተኸኝ ስትሄድ ንቀኸው መውደዴን

እጅጉን ብጎዳም ባንተ ምክንያት ያኔ
አመሰግናለሁ የኔታ ነህ ለኔ
ስለሰው ማንነት ያዘረፍከኝ ቅኔ

ፅዮን

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
402 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:07:49 የኔ_ መታወቂያ
የእኔ መገለጫ የማንነት ቀለም
ፎቶዬ ና ፊርማ የሌለዉ ማህተም
መጠራት ማልፈልግ ብሔር ማይገልፀኝ
''ሠዉ''ብቻመሆኔን ያወኩ የሚመሥለኝ
ለሠዉች ባወራ እነርሱ ባያዉቁኝ
የልቤን ሁኔታ አለና ሚያዉቅልኝ
እኔን መታወቂያ ብላችሁ አጠይቁኝ!!

ፅሁፍ እርስትአብ(ፍፄ)
@Erstabfiza

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
415 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 12:17:17 ከዛስ እንዳትሉ
(አስታወሰኝ ረጋሳ)

ከርቤ ብትታጠን ድኝ ብትታጠን
ከላዩዋ አልጠፋ አለ
የርኩሰት ታሪኳ የክፋቷ መጠን

እኔም ሞኛሞኙ
ምን እንዳስነካችኝ ጠንቅቄ ባላቅም
ጭራዋ ሆኛለሁ
በየሄደችበት ከሷ አልላቀቅም

(አሁን በቀደም ለት)
በተኛሁበት ላይ ወዳልጋዬ መጣች
ከዛስ አትሉኝም
ከዛማ ቦኋላ ካልጋዬ ጫፍ ወጣች

ከዛስ አትሉኝም

ከዛማ በኋላ
እጇን ገላዬ ላይ ስታርመሰምሰው
እስቲ ጉዷን ልየው
በማለት ዝም አልኳት እንዳንቀላፋ ሰው

መጀመሪያ እግሬን
ከዛም ወደላይ ከፍ
ምን ፈልጋ ይሆን
ምነካት እቺ እንከፍ
ብዬ ሳሰላስል ከራሴ ስሟገት
ሲመዘዝ አየሁት
ሊስም አሞጥሙጦ አፏ ወደኔ አንገት

አንድም ቃል ሳይወጣኝ ሳልደነባበር
ጉዷን ልየው ብዬ ዝም እንዳልኩኝ ነበር
(ከዛስ አትሉኝም)

ከዛማ በኋላ
አንገቴን
ግንባሬን
ጉንጬ ላይ
ከንፈሬን
ደረቴን
እንብርቴን ምናምን ምናምን

ብቻ የሆሆነ ቦታ ላይ
እጇ ድንገት ሲያርፍ እንዳይሆን አረገኝ
ምነካት እቺ ልጅ
በገዛ አልጋዬ ላይ
በማይሆን ሰአት ላይ ነገር ምትፈልገኝ!

ከዛ ደሜ ፈላ
ደሜ በጣም ሞቀ

(ከዛስ አትሉኝም)

ከዛማ በኋላ
ጉዷን ልየው ያልኩት አሳየችኝ ጉዴን
ስንት ዘመን ሙሉ
ውድ የነበርኩት ልጅ ረከስኩ ሁዳዴን

መቼም ያልጋ ነገር እንዲህ ነው አመሉ
ከዛስ እንዳትሉ።


ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
605 viewsⒽⓐⓑ Bl@ck H@besh@ , 09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 23:49:15 #አኩኩሉ

……አኩኩሉ .........
……አልነጋም.
……አኩኩሉ.........
……ነጋ .

አውቀሽ ተደብቀሽ እኔ አንችን ፍለጋ፣
በጨዋታ ሳለን ሳይሽ መሽቶ ነጋ።
አይ መሬት ያለ ሰው ነውና ነገሩ፣
የመፈለግ አሳር እስኪገባሽ ግብሩ።

አውቄ ልጥፋና እስኪ ደግሞ ልፊ ፣
አልነጋም ልበልሽ በይ አንች ተደፊ።

#Pawlos

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
1.4K viewsH@bt@mu Bl@ck H@besh@ , 20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 20:23:07 ጥበብ አልባ ሆኗል
ታፍኗል ሰፈሩ
ከጠመንጃ ይልቅ
ብዕር ስለፈሩ።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39
1.3K viewsH@bt@mu Bl@ck H@besh@ , 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ