Get Mystery Box with random crypto!

#አኩኩሉ ……አኩኩሉ ......... ……አልነጋም. ……አኩኩሉ......... ……ነጋ . አ | ግጥም ከገጣሚያን

#አኩኩሉ

……አኩኩሉ .........
……አልነጋም.
……አኩኩሉ.........
……ነጋ .

አውቀሽ ተደብቀሽ እኔ አንችን ፍለጋ፣
በጨዋታ ሳለን ሳይሽ መሽቶ ነጋ።
አይ መሬት ያለ ሰው ነውና ነገሩ፣
የመፈለግ አሳር እስኪገባሽ ግብሩ።

አውቄ ልጥፋና እስኪ ደግሞ ልፊ ፣
አልነጋም ልበልሽ በይ አንች ተደፊ።

#Pawlos

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39