Get Mystery Box with random crypto!

የኔ_ መታወቂያ የእኔ መገለጫ የማንነት ቀለም ፎቶዬ ና ፊርማ የሌለዉ ማህተም መጠራት ማልፈልግ | ግጥም ከገጣሚያን

የኔ_ መታወቂያ
የእኔ መገለጫ የማንነት ቀለም
ፎቶዬ ና ፊርማ የሌለዉ ማህተም
መጠራት ማልፈልግ ብሔር ማይገልፀኝ
''ሠዉ''ብቻመሆኔን ያወኩ የሚመሥለኝ
ለሠዉች ባወራ እነርሱ ባያዉቁኝ
የልቤን ሁኔታ አለና ሚያዉቅልኝ
እኔን መታወቂያ ብላችሁ አጠይቁኝ!!

ፅሁፍ እርስትአብ(ፍፄ)
@Erstabfiza

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39