የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
534
የሰርጥ መግለጫ
Cross...@crzeygirl
@crzeygirl
Any comment @fozuyeee
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-03 11:41:02
#እሱን_ተይው .....
ስትወጅው ካልወደደሽ
ስትቀርቢው ካልቀረበሽ
ስትጠጊው ካልተጠጋ
ስለፍቅር ካላወጋ
አይሆንሽም እሱን ተይው
አትድከሚ ላታገኚው
ማፍቀርሽን እያወቀ
በፍቅራችሁ ካልፀደቀ
በቃልሽ ላይ ካላመነ
ጥርጣሬ ከሰፈነ
በመውደድሽ እየኮራ
የውሸት ፍቅር ከሚሰራ
ልብሽ ይቁረጥ እሱን ተይው
ላንች ላይሆን አትወትውችው
━━━━━━ ✦✗ ✦━━━━━━━
60 viewsAllah is with me , 08:41
2022-07-26 13:40:45
ነገሮች ትንሽ ያስፈራሉ መሰለኝ....ቆይ ለምን ፈራሁ..?..የፈራሁትስ ምኑን ነው..?..ደፋር ነኝ ብዬ አስቤ ነበር..እርግጠኛ እንደሆንኩም ነግሬሀለሁ ግን ታዲያ አሁን ለምን ፈራሁ..?.......
214 viewsAllah is with me , 10:40
2022-07-14 12:10:26
School life yeminafkachiw
Yinafken yihon
421 viewsAllah is with me , edited 09:10
2022-07-11 20:34:53
◎● ስሜት እና ቅሌት ●◎
ድንገት ቆሜ ሳለሁ በሰፈሬ መንገድ
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኩዋ የሚወደድ
ልለክፋት አስቤ ከጨረስኩ በኋላ
ወፍ በሚያረግፍ አፌ እትት እያልኳት
father ሲኖትራክ mother ሆቴል አላት
እቤታችን ቪላ ቲቪያችን flat ነው
በሩ ሚከፈተው ደግሞ በሪሞት ነው
ብዬ አስደምሚያት ልስም ስሰናዳ
father ተከሰተ አህያ እየነዳ
@getmfozia
474 viewsAllah is with me , 17:34
2022-07-06 23:13:27
. . .ሴት ልጅ ብዙ ነገር ልትዋሽ ትችል ይሆናል!የውሸትዋን ግን በፍፁም እወድሀለሁ አትልህም! ወንድ ልጅ ለፍቅሩ መስዋት ከመክፈሉ በፊት ስለ ብዙ ነገር ያስባል በዙሪያው ስላሉ ሰዎች፣ስለ ስራው ፣ስለ ቤተሰቦቹ ወዘተ...
ሴት ልጅ ስታፈቅር ግን ስለ ነብስዋ ይሆን ስለምንም ነገር ማሰብ አቁማ ሁሉን ነገር ረስታ ስለአንተ ስለ ፍቅርዋ ማሰብ ትጀምራለች!
@getmfozia
518 viewsAllah is with me , 20:13
2022-07-04 23:45:29
በነገራቹ ላይ መንግስት ጁንታውን መያዝ አቅቶት አደለም ለወጣቱ የስራ እድል ለመፍጠር ፈልጎ ነው
506 viewsonly me, 20:45
2022-07-04 23:45:29
አንቺው ጋር ይቀመጥ የልቤ ትርታ፣
አስጨነቀኝ እዚህ ደጋግሞ እየመታ፤
489 viewsonly me, 20:45
2022-07-04 23:45:29
ሰዎች ሲጮሁብህ፣ ሲያሾፉብህ፣ ሲሰድቡህ ምንም አይምሰልህ ምክንያቱም እግር ኳስ ሜዳ ላይ የሚጮሁት ተጫዋቾች ሳይሆኑ ተመልካቾች ናቸው
........... ••● ●•............
461 viewsonly me, 20:45
2022-07-04 23:44:34
ያፈቀረሽን ልቤን ትተሽው
ሳትነግሪኝ ድንገት ጥለሽ ለሄድሽው
የለኝ እርግማን ክፉም ቃላት
ይድላሽ ይመችሽ በሄድሽበት
@getmfozia
421 viewsonly me, 20:44
2022-07-02 00:25:47
ተመለሽ.........
የሆነ ልጅ አለ ልቡ የማይገኝ
መውደዴን እያዬ ደርሶ የሚንቀኝ
ቅረበኝ ልቅረብህ ብዬ ሳባብለው
የግልህ አድርገኝ ብዬ ስማፀነው
ተረግጦኝ ሄደ ፍቅሬን እንካ ብለው
.
.
.
ዛሬ ላይ የኔ ልብ በሱ ተስፋ ቆርጦ
ለምኖ ለምኖ ጣለው ተለማምጦ
:
ደሞ እሱ በተራው ያዘ ጠጋ ጠጋ
ልብሽን አውሽኝ ልምጣ ወዳንቺጋ
ስትርቂኝ ናፈቀኝ ያ መለማመጥሽ
እባክሽ አድርጊኝ መልሰሽየግልሽ
ይለኝም ጀመረ እሱም በተራው የግሌላድርግሽ.....
fozina
እሞዳችው ምን ልበለው ?
አስተያየታችሁን
@fozinaaaa
466 viewsonly me, edited 21:25