Get Mystery Box with random crypto!

. . .​​​​ሴት ልጅ ብዙ ነገር ልትዋሽ ትችል ይሆናል!የውሸትዋን ግን በፍፁም እወድሀለሁ አትልህ | ❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹

. . .​​​​ሴት ልጅ ብዙ ነገር ልትዋሽ ትችል ይሆናል!የውሸትዋን ግን በፍፁም እወድሀለሁ አትልህም! ወንድ ልጅ ለፍቅሩ መስዋት ከመክፈሉ በፊት ስለ ብዙ ነገር ያስባል በዙሪያው ስላሉ ሰዎች፣ስለ ስራው ፣ስለ ቤተሰቦቹ ወዘተ...
ሴት ልጅ ስታፈቅር ግን ስለ ነብስዋ ይሆን ስለምንም ነገር ማሰብ አቁማ ሁሉን ነገር ረስታ ስለአንተ ስለ ፍቅርዋ ማሰብ ትጀምራለች!

@getmfozia