Get Mystery Box with random crypto!

ተመለሽ......... የሆነ ልጅ አለ ልቡ የማይገኝ መውደዴን እያዬ ደርሶ የሚንቀኝ ቅረበኝ | ❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹

ተመለሽ.........



የሆነ ልጅ አለ ልቡ የማይገኝ
መውደዴን እያዬ ደርሶ የሚንቀኝ
ቅረበኝ ልቅረብህ ብዬ ሳባብለው
የግልህ አድርገኝ ብዬ ስማፀነው
ተረግጦኝ ሄደ ፍቅሬን እንካ ብለው
.
.
.
ዛሬ ላይ የኔ ልብ በሱ ተስፋ ቆርጦ
ለምኖ ለምኖ ጣለው ተለማምጦ
:
ደሞ እሱ በተራው ያዘ ጠጋ ጠጋ
ልብሽን አውሽኝ ልምጣ ወዳንቺጋ
ስትርቂኝ ናፈቀኝ ያ መለማመጥሽ
እባክሽ አድርጊኝ መልሰሽየግልሽ
ይለኝም ጀመረ እሱም በተራው የግሌላድርግሽ.....


fozina

እሞዳችው ምን ልበለው ?
አስተያየታችሁን

@fozinaaaa