Get Mystery Box with random crypto!

ልብሽን ተከተይው ይሉኛል ልቤ ግን ተሰብሩዋል የትኛውን ስባሪ ነው ምከተለው #fozina.. | ❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹

ልብሽን ተከተይው ይሉኛል
ልቤ ግን ተሰብሩዋል
የትኛውን ስባሪ ነው ምከተለው

#fozina......