Get Mystery Box with random crypto!

ያፈቀረሽን ልቤን ትተሽው ሳትነግሪኝ ድንገት ጥለሽ ለሄድሽው የለኝ እርግማን ክፉም ቃላት ይድላ | ❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹

ያፈቀረሽን ልቤን ትተሽው
ሳትነግሪኝ ድንገት ጥለሽ ለሄድሽው
የለኝ እርግማን ክፉም ቃላት
ይድላሽ ይመችሽ በሄድሽበት
@getmfozia