Get Mystery Box with random crypto!

ነገሮች ትንሽ ያስፈራሉ መሰለኝ....ቆይ ለምን ፈራሁ..?..የፈራሁትስ ምኑን ነው..?..ደፋር ነኝ | ❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹

ነገሮች ትንሽ ያስፈራሉ መሰለኝ....ቆይ ለምን ፈራሁ..?..የፈራሁትስ ምኑን ነው..?..ደፋር ነኝ ብዬ አስቤ ነበር..እርግጠኛ እንደሆንኩም ነግሬሀለሁ ግን ታዲያ አሁን ለምን ፈራሁ..?.......