Get Mystery Box with random crypto!

❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ getmfozia — ❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹
የቴሌግራም ቻናል አርማ getmfozia — ❤️❤️ፍቅሬን በግጥም🌹🌹🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @getmfozia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 534
የሰርጥ መግለጫ

Cross...@crzeygirl
@crzeygirl
Any comment @fozuyeee

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-01 23:34:28 ልብሽን ተከተይው ይሉኛል
ልቤ ግን ተሰብሩዋል
የትኛውን ስባሪ ነው ምከተለው

#fozina......
397 viewsonly me, 20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 23:26:12 ከፍቅር ያገኘውት ነገር ቢኖር
.ቶሎመናደድ
.ጭንቀትና
ድጋሜ ማፍቀር አልመቻልን


føzìñà
389 viewsonly me, 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:06:03 ወንድ ልጅ አባት ሲሆን ፍቅር ነው
ወንድም ሲሆን ኩራት ነው ልጅ ሲሆን ክብር ነው ባል ሲሆን ግን
መጋኛ ነው

እውነት ነው.....

@getmfozia
550 viewsonly me, edited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 12:55:06 የቀጠሮ ዋዜማ

አንተን ነገ ላገኝ ዛሬዬ ላይ ቆሜ
ነገን አስባለው ዛሬን በነገዬ ለነገ ሰይሜ
አወጣለው
አወርዳለሁ
አስባለሁ
ደግሞ እነሳና መስታወት ፊት ቆሜ
ይሄን ሁሉ ጊዜ አብሮኝ የከረመው ያን ፊቴን አያለው
ልክ እንደ አዲስ ሁሉ አስተውለዋለዉ እፈትሸዋለዉ
ከዛ አስባለሁ ምን ይሰማህ ይሆን ይሄን ፊቴን ስታይ
ያልማረኩ እንደው ምን ላድርግ ጎልቼ እንድታይ
እያልኩ አወራለው እቀባጥራለዉ
ደሞ እመለስና ለራሴ መፅናናት ብርታት እሰጥና
ሞገስ አጎናፅፋለው ከየትም አመጣና
ታድያ ይሄ ሁሉ አልበቃሽ ይሉኛል
ያልማረኩ እንደው ምንስ ይውጠኛል
ልብሶቼን ዘርግፌ መረጣ እገባለው
ጎደለኝ ያልኩትን በጨርቅ ልሸፍነው
አንዱን እለካለው ሌላ አጠልቃለው
ነገን አያሰብኩኝ ዛሬ እጨነቃለው
ታድያ ግን አለሜ
ያገኘኸኝ ለታ
ባረኩት ማስዋቢያ ልብህ እንዳይረታ
አንተ እንደኔ ሆነህ ላይ ላዩ ቢያታልህ
በሁለት ቀሽሞች ቤት ሚቆም አይምሰለሀ
ጨርቅ የማይሸፍነው የልቤ እውን ገፅ ይታይሀልና
ያ ሳያሸንፍህ ይሄንን አይተህ ና!

የኔ
531 viewsonly me, edited  09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 22:47:05 መታገስ!

ታላቅነት በአንድ ቀን አይገነባም! በአንድ ቅፅበት ሊፈርስ ግን ይችላል። የባቢሎን ግንብን ለመገንባት አንድ ትውልድ ፈጅቷል፤ ለማፍረስ ግን ቀናት አልፈጀም።

እስከዛሬ የገነባኸውን ምርጥ ስብዕና እንድታጣ የሚያደርጉ ብዙ የሚያናድዱ፣ ራስህን እንድትጠላ፣ ተስፋ እንድትቆርጥ የሚያደርጉ ፈታኝ ነገሮች በየጊዜው ይገጥሙሀል። ማንነትህን የምታሳየው በሰላሙ ጊዜ አይደለም ከባዱን ወቅት ታግሰህ በማለፍ ነው እንጂ። አለበለዚያ ከዜሮ ትጀምራለህ!

ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ
802 views❀꧁Game Over꧂❀, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 10:50:53 ትዝታ (ቁጥር 2)

እንደተለመደው እኔ ማውራት ጀመርኩ እሱዎ መስማት እንጂ ማውራት አያስደስታትም …ንግግሬንም ጀመርኩ…
@getmfozia
794 viewsonly me, edited  07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 11:16:18 :)
ትዝታ (ለፍቅር የተፅፈ ደብዳቤ)

በጉብዝናዬ ጊዜ ብዙ ደብዳቤ እንደፃፍኩልሽ አልዘነጋም… አሁን ቢሆን መች ተወኩት… በርግጥ እንደድሮ አደለህም ካልሺኝ እውነት ነው…

@getmfozià
751 viewsonly me, edited  08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ