Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @fact_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 669
የሰርጥ መግለጫ

ውድ የአስገራሚ እውነታዎች ቻናል ቤተሰቦች፦
በዚህ አስተማሪ እና አዝናኝ ቻናል:-
የተለያዩ አስገራሚ አለም አቀፍ እውነታዎች፣
የዝነኛ ሰዎች አባባሎች፣ በአሪፍ አቀራረብ የምታገኙበት ምርጥዬ ቻናል ነው፡፡
👉ለሀሳብ እና አስተያየትዎ @fact_ethiopia_bot ይጠቀሙ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-08-30 21:10:10
ይህንን ያውቁ ኖሯል

የአለማችን አጭሩ ትዳር አመናችሁም አላመናችሁም የቆየው ለ3 ደቂቃ ብቻ ነበር!

የአለማችን አጭሩ ትዳር ተብሎ በሪከርድነት የተያዘው በኩዌት ሀገር የ3 ደቂቃ ቆይታ ሲሆን ጥንዶቹ በተፈራረሙበት ፍርድቤት እየወጡ ባሉበት ሰአት ሙሽሪት ጫማዋ ጠልፏት ስትወድቅ ባልየው በመሳደቡ ነው በዛው ተፋተው ሊለያዩ የቻሉት!

ከእንደዚህ አይነት ትዳር ይሰውራችሁ ቤተሰብ

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
2.1K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:09:55
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በኡጋንዳ ውስጥ ትንሽዬ ግዛት አለች፤ እና ይቺ ግዛት ቡጋንዳ ስትባል ቋንቋቸው ደግሞ ሉጋንዳ ይባላል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
3.4K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:35:32 ይህንን ያውቁ ኖሯል

አለማችን ላይ ከሚሰሩ ስራዎች ያልተለመዱ እና ግርምትን የሚጭሩ አስገራሚ የስራ ዘርፎች ለዛሬ 3 ስራዎችን ልናስቃያችሁ ወደድን አብራችሁን ቆዩ....

1 - ጎበዝ እንቅልፋምይህ የስራ አይነት የሚሰራው በሀገረ ፊንላንድ ሲሆን!..የሰራተኞቹ ዋነኛ ስራ ሙሉ ቀን መተኛት ሲሆን የስራው ዋነኛ ዓላማ በፊንላንድ ለሚገኘው አንድ ሆቴል ውስጥ ለሚያስገቧቸው አዳዲስ አልጋዎች ሙሉ ቀን ተኝቶ ግምገማ መስጠት ነው፡፡(ስራው ለሴቶች ብቻ ነው!)

2 - የሙሉ ጊዜ ፊልም ተመልካች ይህ ስራ ደግሞ እንደ Netflix livestream ያሉ ፊልም ማሳያዎች ላይ ለእይታ ከመድረሳቸው በፊት (አስቂኝ ፣ አስፈሪ ፣ አስደሳች ነው ወይስ ደባሪ ነው የሚሉትን አስቀድሞ አስተያየት በመስጠት አሪፍ ደሞዝ ይከፈላቸዋል፡፡

3 - የእባብ መርዝ አላቢ ይህ ስራ ደግሞ እጅግ ድፍረትን እና ጀግነትን ይጠይቃል! ስራው አደገኛ ከሚባሉ የእባብ ዝርያዎች ውስጥ መርዛቸው ብቻ በማውጣት በአንድ ላይ ማከማቸት ሲሆን   አሰሪዎቹ የእባቡን መርዝ በመጠቀም ለተለያዩ በሽታዎች መድሀኒት መስሪያነት ይጠቀሙበታል፡፡

የቱ አስገረማችሁ? እናንተስ የትኛው ስራ ላይ መቀጠር ትችላላችሁ?Comment ላይ

3ተኛውን እኮ የሚል አይጠፋም

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA
7.8K viewsedited  12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 10:21:56 ​​ ራሰ በርሀዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች ጋበዝናችሁ !

• በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው!

• በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ !

• በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው!

• በአርጀንቲና " ራሰ በርሀ " ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች !

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
10.3K viewsKirubel, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 16:53:14
ይህንን ያውቁ ኖሯል

እስኪ ዛሬ ደሞ ለማመን የሚከብድ ተፈጥሮ ስላላት ሴት ልንገራችሁ፡፡

ስሟ VIVIAN WHEELER ሲሆን በዜግነቷ ጣልያናዊ ናት! ተፈጥረዋ የወንድም የሴትም ሲሆን 25 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ፂምና ወደ ወንድነት የሚያደላ ፊት በመያዝ ሚያዚያ 8 2011 ስሟን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችላለች!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
10.1K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 15:31:08
ይህንን ያውቁ ኖሯል

#Mermaids

ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩአት ግማሽ ሰው ግማሽ አሳ የሆኑት Mermaids ተብለው የሚጠሩት ዝርያ ስትሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በ1493 ነበር የታዩት ፡፡ ክርስቶፈር ኮሎምበስ ስለነዚህ ፍጡራን ሲናገር በአፈ ታሪክ እንደሚነገረው ቆንጆ እና አስደሳች ሳይሆኑ በጣም አስፈሪና አስቀያሚ ናቸው ሲል በወቅቱ ተናግሮ ነበር ፡፡ እነዚ የሰውን ቋንቋ የሚናገሩ ፍጡሮች በ2012 በዙምባብዌ የውሃ ማጠራቀሚያ የሚሰሩ ሰራተኞችን አስፈራርተው ስራ እንዲቆም በማድረጋቸው አንድ በሉኝ ሲል የዙምባብዌ ውሃ ሚኒስቴር አስታውቆ ነበር !

በአንድ ወቅት እነዚህን ፍጡሮች ምናልባት ገጥመዉህ ደፍረህ መያዝ ከቻልክ የእስራኤል መንግስት ለያዘልኝ ሰው 1ሚልዮን ዶላር ማለቱ ይታወሳል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
10.3K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 15:22:15
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በአውሮፓዊቷ ሀገር ዴንማርክ በአለማችን ብዙ ደስተኛ ህዝቦች ከሚኖሩባት መካከል ዋነኛዋ እና አንዷ ናት ። በዚች ሃገር ህዝቦች ለብዙ ነገሮች አይጨነቁም ፤ ከነዚህም መካከል በሀገሪቱ ካለ አንድ እውነታ እናስተዋውቃቹ ።

በዴንማርክ ማንኛውም ሬስቶራንቶች ገብተው የሚመገቡ ከሆነና ምግቡ ካላጠገብዎ ሂሳብ ለመክፈል አይገደዱም እንዲሁ ሳይከፍሉ ውልቅ ማለት ይችላሉ ። የሬስቶራንቱ ባለቤትም ተመጋቢው ጠግቦ እንኳን አልጠገብኩምና አልከፍልም ብሎ ከገገመ በየትኛውም ሁኔታ እንዲከፍል ሊያስገድደው አይችልም


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
8.1K viewsZED 𝐏R̸O̥ͦM̾O, 12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 14:46:28
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ከ9ሰዐት በላይ መተኛት በሽታ የመከላከል አቅማችን እንዲጎዳ ምክንያት ሊሆን ይችላል።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
10.4K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , edited  11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 14:46:11
ይህንን ያውቁ ኖሯል

የሞት ፍርድ እንዲቀር ለመጀመሪያ ጊዜ የደነገገች ሀገር "አውስትራሊያ" ስትሆን ዘመኑም በ1787 ዓ.ም ነበር

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
9.3K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , edited  11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 16:20:52
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በሙዝ ውስጥ የሚገኘው ፕሮዛክ የተባለው ኬሚካል በሰው አእምሮ ውስጥ ልዩ ደስታን የመፍጠር ብቃት አለው፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
13.0K viewsedited  13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ