Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @fact_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 669
የሰርጥ መግለጫ

ውድ የአስገራሚ እውነታዎች ቻናል ቤተሰቦች፦
በዚህ አስተማሪ እና አዝናኝ ቻናል:-
የተለያዩ አስገራሚ አለም አቀፍ እውነታዎች፣
የዝነኛ ሰዎች አባባሎች፣ በአሪፍ አቀራረብ የምታገኙበት ምርጥዬ ቻናል ነው፡፡
👉ለሀሳብ እና አስተያየትዎ @fact_ethiopia_bot ይጠቀሙ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-07-12 17:06:08
ይህንን ያውቁ ኖሯል

"ድንኮቹ ባለትዳሮች"

➝ ብራዚላዊ ዜግነት ያላቸው PAULO GABRIEL DA SILVA BARROS & KATYUCIA LIE HOSHINO ይባላሉ፡፡

በድምር 181.41 ሳንቲ ሜትር በሚረዝመው ቁመታቸው እ.ኤ.አ ህዳር 03 2016 ዓ.ም በመጋባት የአለማችን ድንክ ጥንዶች በሚል ስማቸውን የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችለዋለው!

𝑆𝓱𝓪𝓻𝓮 | ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
6.6K viewsedited  14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 16:45:30
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ለመጀመሪያ ጊዜ ለሴቶች የመምረጥ መብትን ቀድማ የሰጠች ሀገር ኒውዝላድ (1893) ነች!


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
6.2K viewsedited  13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 00:00:42
ኢድ ሙባረክ

በቻናላችን የምትገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443 ኛው የኢድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
11.2K views21:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:10:03
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በጃፓን ሀገር አንድ ለየት ያለ ህግ አለ፡፡ እሱም ሜታቦ ህግ በመባል ይታወቃል፡፡

ሜታቦ ህግ በጃፓን April 2008 ላይ ጀምሮ የተተገበረ ሲሆን ይህ ህግ ወፍራም መሆንን ይከለክላል፡፡

በዚህ ህግ መሰረት አንድ እድሜው 40ና ከዚያ በላይ ወንድ ጃፓናዊ የወገቡ መጠነ ዙሪያ ከ33.5 ኢንች መብለጥ እንደሌለበት የተደነገገ ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ለሴቶች ደግሞ ከ35.5 ኢንች በታች መሆን እንዳለባቸው ያስገድዳል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር


T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
10.1K views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:00:15
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረቃ ላይ ሽንቱን የሸናው ሰው ቡዝ አልድሪን የተባለ አሜሪካዊ የጠፈር ሳይንቲስት ነው!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር


T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
8.5K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:30:56
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ውሾች የሰውን ልጅ ትንፋሽን ፣ ቆዳ ወይም ላብ በማሽተት አንድ ሰው በካንሰር በሽታ መያዝ አለመያዙን ማወቅ የሚያስችል ተፈጥሮአዊ ችሎታ አላቸው፡፡


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
10.8K viewsedited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 06:30:57
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በማስረጃ በተረጋገጠ አንድ ጥናት 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞 ከመጣ ቡሀላ የድብርት በሽታ በ68% እና ራስን ማጥፋት በ58% ጨምሯል ሲል አመልክቷል፡፡


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
9.8K viewsedited  03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 12:31:51
21.8K views 𝐌ᴜɴ 𝐒ᴀɪɴᴛ 𝐁𝐚𝐫 , 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 12:29:37
ይህንን ያውቁ ኖሯል

➜የ𝐆𝐨𝐨𝐠𝐥𝐞 የመጀመሪያው ስሙ 𝐁𝐚𝐜𝐤𝐫𝐮𝐛! ይባል ነበር፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | ሼር


T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
14.3K views 𝐌ᴜɴ 𝐒ᴀɪɴᴛ 𝐁𝐚𝐫 , edited  09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 09:24:31
ይህንን ያውቁ ኖሯል

አቮካዶ ሊየቲን የተባለ ቫይታሚን ሲኖረው ይህ ቫይታሚን የካሮቲን ቫይታሚን ከሆነው ቫይታሚን ኤ ዝርያ የሚመደብ ሲሆን ለአይን ጤንነት በጣም ጠቃሚ ነው!


𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
16.9K views 𝐌ᴜɴ 𝐒ᴀɪɴᴛ 𝐁𝐚𝐫 , edited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ