Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቁ ኖሯል 'ድንኮቹ ባለትዳሮች' ➝ ብራዚላዊ ዜግነት ያላቸው PAULO GABRIEL | አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

ይህንን ያውቁ ኖሯል

"ድንኮቹ ባለትዳሮች"

➝ ብራዚላዊ ዜግነት ያላቸው PAULO GABRIEL DA SILVA BARROS & KATYUCIA LIE HOSHINO ይባላሉ፡፡

በድምር 181.41 ሳንቲ ሜትር በሚረዝመው ቁመታቸው እ.ኤ.አ ህዳር 03 2016 ዓ.ም በመጋባት የአለማችን ድንክ ጥንዶች በሚል ስማቸውን የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችለዋለው!

𝑆𝓱𝓪𝓻𝓮 | ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA