Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @fact_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 669
የሰርጥ መግለጫ

ውድ የአስገራሚ እውነታዎች ቻናል ቤተሰቦች፦
በዚህ አስተማሪ እና አዝናኝ ቻናል:-
የተለያዩ አስገራሚ አለም አቀፍ እውነታዎች፣
የዝነኛ ሰዎች አባባሎች፣ በአሪፍ አቀራረብ የምታገኙበት ምርጥዬ ቻናል ነው፡፡
👉ለሀሳብ እና አስተያየትዎ @fact_ethiopia_bot ይጠቀሙ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-09-09 18:35:33
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ለፍቅረኞቸው የማይታመኑ ወንዶች የIQ ደረጃቸው ዝቅተኛ የመሆን ዝንባሌ አላቸው!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
4.6K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 21:41:21
ይህንን ያውቁ ኖሯል

GOOGLE ላይ " 241543903 " ይሄን ቁጥር ሰርች ብታደርጉ የሚመጣላችሁ ነገር ሰዎች ፍሪጅ ውስጥ ጭንቅላታቸውን ከተው የተነሱትን ፎቶ ነው Check it

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
5.1K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , edited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 21:38:33
ይህንን ያውቁ ኖሯል

የፎየሎች የዐይን ብሌን ቅርፅ ወደጎን (horizontal) ሲሆን ይህም አዳኞቻቸውን ከሁሉም አቅጣጫዎች ለመለየት ያግዛቸዋል፡፡ ይህ ማለት አይናቸውን እስከ 360 ዲግሪ ድረስ አንቀስቅሰው ማየት ይችላሉ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
4.9K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 21:22:27 ልዩ ልዩ አስገራሚ እውነታዎች

ጠፈርተኞች በህዋ ላይ የጠጡት የመጀመሪያው መጠጥ "ኮካ ኮላ" ነው፡፡

ከሽንት ቤት ወለል ይልቅ አንድ ቢሮ ውስጥ ያለው የባክቴሪያ መጠን በ400 እጥፍ ይበልጣል፡፡

በአሜሪካ ውስጥ ካሉት ዶክተሮች መካከል 35% የሚሆኑት ህንዶች ናቸው፡፡

ጀርመን ውስጥ ከ1300 በላይ የቢራ ፋብሪካዎች ያሉ ሲሆን ከ5000 አይነት በላይ የቢራ አይነቶች ይመረታሉ ፡፡

ጆሮ በየአመቱ በአማካይ በ0.01 ኢንች ያድጋል፡፡

የቤት ውሻ መንከባከብ እጅግ በጣም የሚወዱ ህዝቦች ፈረንሳዮች ናቸው ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ

   @ETHFACTADS_BOT
2.0K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 21:22:15 ቻናል መግዛት ለምትፈልጉ ሁሉ፦

ቻናሉ ፦ 1.9K (1900)
ዋጋ ፦ 400 ብር ብቻ
Real & Active Members
አሪፍ ቪው ያለው
ቀድሞ መክፈል የሚችል

በዚህ ሲስማሙ ብቻ በዚ ያናግሩን INBOX
@BEST_BOY_123

የቀሩን እጅግ ጥቂት ቻናሎች ስለሆኑ ፈጥነው ያናግሩን!
1.9K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , edited  18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 12:22:15
FreelanceEthiopia (Afriwork) 

በትርፍ ሰዓትዎ ከሚሰርዋቸው ሥራዎች ጀምሮ እንደ ትምህርት ደርጃዎ፣ የሥራ ልምድዎ እና ፍላጎትዎ በሁሉም አይነት ዘርፎች ሁሉንም አይነት ሥራዎች በአንድ ቦታ ያገኛሉ።
558 viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 11:23:50
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በጀርመን ሀገር አንድ የፕላስቲክ ኮዳ እንደገና እንዲጠቀሙበት ስትሰጥ €0.25 ይከፈልሀል፡፡ በዚህም ምክንያት ሙሉ መንገዶች ፅዱ እና ማራኪ ናቸው፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
920 viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 07:15:03
ክረምቱን በምን እያሳለፉ ነው?

መፅሀፍትን ከየት ላግኝ ብለው ተጨንቀዋል...ይሄን መሰረት በማድረግ የተለያዩ መፅሐፍትን በpdf የሚያዘጋጅ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማቹ!

ቀኖትን እያሳመረ ማታዎትን እያደመቀ ምርጥ ምርጥ መፅሐፎች ይጋብዛችዋል።

ብርታትን የሚሆንዎትን አነቃቂ መልዕክቶችም ያገኙበታል እመኑኝ100%ትወዱታላቹ!


https://t.me/+MUwH0z6C5_43ZmU0
https://t.me/+MUwH0z6C5_43ZmU0
https://t.me/+MUwH0z6C5_43ZmU0
297 viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , 04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:27:31
ይህንን ያውቁ ኖሯል

አንድ የመብረቅ ብልጭታ ሙቀት የፀሀይን አምስት እጥፍ ነው፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
3.1K viewsLᴇᴏ ʏᴀɴ , edited  12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 10:47:54
ይህንን ያውቁ ኖሯል

➦የአለማችን ረጅሙ የአውሮፕላን በረራ የተመዘገበው ከኒው ዮርክ ወደ ሲንጋፖር የተደረገ በረራ ሲሆን የበረራውም ርዝማኔ ለ 19 ሰዐታት ነበር፡፡ 19 ሰዐታት በሙሉ ያለ እረፍት 9537 Mile (15,300+Km) ነበር ፕሌኑ ሲጓዝ የነበረው ፤ በዚህም የአለማችን ረጅሙ በረራ ሊባል ችሏል፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT
3.4K viewsZ€D 𝐏 O̥ͦM̾O, edited  07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ