Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የቴሌግራም ቻናል አርማ fact_ethiopia — አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @fact_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 669
የሰርጥ መግለጫ

ውድ የአስገራሚ እውነታዎች ቻናል ቤተሰቦች፦
በዚህ አስተማሪ እና አዝናኝ ቻናል:-
የተለያዩ አስገራሚ አለም አቀፍ እውነታዎች፣
የዝነኛ ሰዎች አባባሎች፣ በአሪፍ አቀራረብ የምታገኙበት ምርጥዬ ቻናል ነው፡፡
👉ለሀሳብ እና አስተያየትዎ @fact_ethiopia_bot ይጠቀሙ!

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2022-08-18 16:20:02
እንኳን ለ2014 ደብረ ታቦር (ቡሄ)
በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

መልካም በዐል ይሁንላችሁ!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA
10.8K viewsedited  13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 20:07:46
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ሎሚ ለማንኛውም ጠባሳ መፍትሄ ነው፡፡ በሰውነቶ ላይ ያለ ጠበሳንም ሆነ ጥቁረት በተደጋጋሚ ቢቀቡ ጠበሳው ሆነ ጥቁረቱ በጊዜ ሂደት ይጠፋል፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
10.9K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 20:05:01
ይህንን ያውቁ ኖሯል

አንዳንድ የቀንድ አውጣ ዝርያዎች በአንድ አካል ላይ የወንድም የሴትም ብልት አሏቸው፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
9.4K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 18:49:28
ይህንን ያውቁ ኖሯል

➽ አንዳንድ የስነ-ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አይናፋርነት የሚያበዙ ወይም የሚያጠቃቸው ሰዎች አማካኝ እድሜአቸው ከሌሎቹ ጋር ሲነፃፀር ያነሰ ነው!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
9.8K viewsedited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 18:44:32
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ደስተኛ ሰዎች በቀላሉ በፍቅር ይጠቃሉ...

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
8.8K viewsedited  15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 17:50:22
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ሴቶች ፊት ና መልክ በማስታወስ ረገድ ከ ወንዶች የላቀ ችሎታ እንዳላቸው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

@FACT_ETHIOPIA
@FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
@ETHFACTADS_BOT
8.4K viewsedited  14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 19:11:02
ይህንን ያውቁ ኖሯል

ሴቶች ከወንዶች ጋር ሲነፃፀሩ ውሳኔ ለመስጠት ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳሉ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
3.8K viewsedited  16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 19:10:11
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በአውሮፕላን መብረር የራስ ምታት ምክንያት ይሆናል፡፡ 6 በመቶ ሰዎች በረራ ካደረጉ በኃላ ራሳቸውን ያማቸዋል!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
3.6K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 09:53:22
6.7K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 09:52:21
ይህንን ያውቁ ኖሯል

በመጀመሪያ የእርግዝና ወራት በአንድ ነፍሰጡር እናት አንጎል ውስጥ በደቂቃ 250 ሺህ የሚደርሱ የአንጎል ሕዋሳት ይፈጠራሉ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 || ሼር

T.ME/FACT_ETHIOPIA
T.ME/FACT_ETHIOPIA
5.4K viewsedited  06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ