Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቁ ኖሯል ➦የፎየሎች የዐይን ብሌን ቅርፅ ወደጎን (horizontal) ሲሆን ይህም አ | አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

ይህንን ያውቁ ኖሯል

የፎየሎች የዐይን ብሌን ቅርፅ ወደጎን (horizontal) ሲሆን ይህም አዳኞቻቸውን ከሁሉም አቅጣጫዎች ለመለየት ያግዛቸዋል፡፡ ይህ ማለት አይናቸውን እስከ 360 ዲግሪ ድረስ አንቀስቅሰው ማየት ይችላሉ፡፡

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT