Get Mystery Box with random crypto!

ይህንን ያውቁ ኖሯል እስኪ ዛሬ ደሞ ለማመን የሚከብድ ተፈጥሮ ስላላት ሴት ልንገራችሁ፡፡ ስሟ | አስገራሚ እውነታዎች 🌍 - @fact_ethiopia

ይህንን ያውቁ ኖሯል

እስኪ ዛሬ ደሞ ለማመን የሚከብድ ተፈጥሮ ስላላት ሴት ልንገራችሁ፡፡

ስሟ VIVIAN WHEELER ሲሆን በዜግነቷ ጣልያናዊ ናት! ተፈጥረዋ የወንድም የሴትም ሲሆን 25 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ፂምና ወደ ወንድነት የሚያደላ ፊት በመያዝ ሚያዚያ 8 2011 ስሟን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችላለች!

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄

       @FACT_ETHIOPIA
       @FACT_ETHIOPIA

ለአስተያየትዎ
   @ETHFACTADS_BOT