Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-17 18:53:52
#Home_Automation

የቤት ውስጥ ዕቃዎችን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን የሚለውን የሚያሳይ ነው


የመጀመሪያው video ለ iot (ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ) ምሳሌ መሆን ሲችል

ሁለተኛው የሆም አውቶሜሽን ምሳሌ መሆን ይችላል

#አርዲኖ
2.8K viewsPOLY, 15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 12:13:39 Youtube download sareg Buy Premium Eyale embi blogn new Please yemtaku!!!
15 viewsPOLY, 09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 12:06:50 Youtube download sareg
Buy Premium
Eyale embi blogn new
Please yemtaku!!!
181 viewsPOLY, 09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 11:34:55 ከታሪክ ደሞ እስኪ ትንሽ ፉት ላስብላችሁ...

የሞባይል ስልክ አለማችን ላይ የ40 አመት ገደማ ታሪክ አለዉ።

የመጀመሪያው የስልክ ካምፓኒ ሚስጥራዊ ስሙ ዲናታክ የሚባል ሞቶሮላ(motorola)ካምፓኒ ነበር። የመጀመሪያዉ የስልክ ሞዴል ደግሞ motorola-MicroTac የሚገርማችሁ "0G" ነበር ።

እኛ ዛሬ 2G,3G,4G እንደምንለዉ ማለት ነዉ።

አሁን የምናቃቸዉ samsung, Iphone እና ሌሎቹም ምርቶች የዛኔ ምናልባት የሰዉ ስም ነበሩ ዛሬ ላይ ግን ሞባይል እንጀራችን፣ መደበሪያችን እና ብዙ ነገራችንም ጭምር ነዉ ማለት እንችላለን።

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
467 viewsPOLY, 08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 08:57:36 ለሳምንትም የኢድ-አልፈጥር እንዲሁም የዳግመ ትንሳኤ በአሎችን ምክንያት በማድረግ ከትናንትናው #በይበልጥ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል።

በአብሮነት እንቆይ

                  
#Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.1K viewsPOLY, 05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 08:51:43
ስልካቸውን ለላኩልን #በሙሉ ሽልማታቸውን አድርሰናል።

ጥያቄዎቹን #በሙሉ በማውጣት አድሚናችን @gebrelaz አብራን ነበረች ከልብ እናመሰግናለን።

እንዲሁም የሸለምናቸውን በርካታ ሽልማቶች #Sponsore በማድረግ አድሚኖቻችን በሙሉ አብረውን ነበሩ እነሱንም ከልብ እናመሰግናለን።

አሸንፋችሁ ስልካችሁን ያላካችሁ ላኩልን

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.1K viewsPOLY, 05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 23:44:06
ከላይ መልሶቻችሁን Forward ያደረግንላችሁ #ብቻ ስልካችሁን @Polytechs ላይ ላኩልን።

                  
#Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.5K viewsPOLY, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 23:38:57 8 added 125 times=1000. 888+88+8+8+8=1000.
1.4K viewsPOLY, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 23:38:57 Tungsten
1.2K viewsPOLY, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 23:38:57 ዘእም ነገደ ፣ሥዩመ እግዚአብሔር ፣ዘኢትዮጵያ
1.1K viewsPOLY, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ