Get Mystery Box with random crypto!

ከታሪክ ደሞ እስኪ ትንሽ ፉት ላስብላችሁ... የሞባይል ስልክ አለማችን ላይ የ40 አመት ገደማ | Ethio techs Link

ከታሪክ ደሞ እስኪ ትንሽ ፉት ላስብላችሁ...

የሞባይል ስልክ አለማችን ላይ የ40 አመት ገደማ ታሪክ አለዉ።

የመጀመሪያው የስልክ ካምፓኒ ሚስጥራዊ ስሙ ዲናታክ የሚባል ሞቶሮላ(motorola)ካምፓኒ ነበር። የመጀመሪያዉ የስልክ ሞዴል ደግሞ motorola-MicroTac የሚገርማችሁ "0G" ነበር ።

እኛ ዛሬ 2G,3G,4G እንደምንለዉ ማለት ነዉ።

አሁን የምናቃቸዉ samsung, Iphone እና ሌሎቹም ምርቶች የዛኔ ምናልባት የሰዉ ስም ነበሩ ዛሬ ላይ ግን ሞባይል እንጀራችን፣ መደበሪያችን እና ብዙ ነገራችንም ጭምር ነዉ ማለት እንችላለን።

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs