Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-21 21:44:12 . What is the name of the programming language used to create Android applications?

አ) Swift
በ) Objective-C
ረ) Java
ደ) Kotlin

ቀድሞ ለመለሰ የ15 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል።

Edit አይፈቀድም።

               ኢድ ሙባረክ

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.8K viewsPOLY, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 12:51:58 ምሽት 3 ሰአት ይጠብቁን... #ኢድ_ሙባረክ!                    #Share @ethio_techs @ethio_techs
588 viewsPOLY, 09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 10:06:56 ይህን አጓጊ ውድድር #ነገ ማታ ይጠብቁን... #ኢድ_ሙባረክ!                    #Share @ethio_techs @ethio_techs
1.1K viewsPOLY, 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 07:02:50
#ማስታወቂያ_ሰአት

የዘመናችን የስማርት ቲቪ ቦክሶች ንጉስ የሆነውን

Beelink GT King TV Box

በማይታመን ዋጋ ቅናሽ እንካችሁ

ዋጋ : 8500 የኢትዮጵያ ብር

ስልክ ቁጥር: 0913 898228
ይዞታ:አዲስ
ብዛት: 12+(ሁሉንም ለሚወስድ 15%ቅናሽ አለው)


Product details
Brand
GT King Android 9.0 TV Box Bee-link

4GB/64GB Amlogic S922X
WIFI 6 Core
Voice Remote control
4K UHD
USB3.0 HDMI 2.1 HDCP 2.2 SPDIF AV interface with BT4.1 WiFi 2.4+5.8GHz
Zedo
Connectivity technology
Wi-Fi, USB, HDMI

Supported Internet services
HDMI HDCP 2.2 and HDMI 3D video formats
Controller type
Remote Control
Form factor
TV Box
Compatible devices
Television
1.6K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 21:59:46 ለሳምንትም የኢድ-አልፈጥር እንዲሁም የዳግመ ትንሳኤ በአሎችን ምክንያት በማድረግ ከትናንትናው #በይበልጥ ልንሸልማችሁ ተዘጋጅተናል። በአብሮነት እንቆይ                    #Share @ethio_techs @ethio_techs
2.4K viewsPOLY, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:15:10 #BREAKING

የዒድ አልፈጥር በዓል #ነገ መሆኑ ታውቋል።

የሸዋል ወር ጨረቃ በሳኡዲ አረቢያ በቱሚናር እና ሱዳይር ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል።

እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ምንጭ፦ Haramain Sharifain

#TikvahFamily

@tikvahethiopia
465 viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:14:38
#ፊልም_ግብዣ

ስም:- The Night Agent
ዘውግ:-Conspiracy thriller/ Action
አይነት:-Netflix series
ምእራፍ:-1
ክፍል:-10
ነጥብ(IMDB):-7.6

THE NIGHT AGENT በ Matthew Quirk ከተፃፈ መፅሀፍ ላይ የተወሰደ ነው።
መፅሀፉን ከፈለጋችሁ በ EthioBook Store ማግኘት ትችላላችሁ።
https://t.me/Ethiotechsbooks/382

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
928 viewsBeki Hib Alex .Bl , 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 21:12:52 #የዌብሳይት_ጥቆማ

Best websites for Academic Research

1. https://www.researchgate.net/search
2. https://scholar.google.com/
3. https://books.google.com/
4. https://www.ieee.org/
5. https://www.jstor.org/
6. https://www.science.gov/
7. https://www.sciencedirect.com/
8. https://www.base-search.net/

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.3K viewsPOLY, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 14:19:58
#እንድታውቁት

ከሚያዚያ 16 ጀምሮ በመላው አዲስ አበባ የነዳጅ ግብይት በአስገዳጅነት በ " ቴሌብር " ብቻ ተግባራዊ ይደረጋል ሲል የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አሳውቋል።

በ " ቴሌብር " ነዳጅ ስለ መቅዳት አሸከርካሪዎች ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦች ምንድናቸው ?

☞ በቅድሚያ የ " ቴሌብር "ተጠቃሚ መሆን፤
☞ በቂ ክፍያ የቴሌብር አካውንት ውስጥ መኖሩን ማረጋገጥ፤
☞ የ " ቴሌብር " የሚስጥር ቁጥርዎን ማስታወስና በአግባቡ መያዝ፤

የአከፋፈል ሁኔታው ምን ይመስላል ?

‣ የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች የተጠቃሚውን ስልክ ቁጥርና የሚከፍሉትን የገንዘብ መጠን ሞልተው ሲጨርሱ የእርስዎ ስልክ ላይ የሚስጥር ቁጥርዎን እንዲያሥገቡ የሚጠይቅ አጭር መልዕክት ይመጣሎታል፤

‣ በመቀጠል የሚስጥር ቁጥርዎን ከማስገባትዎ በፊት ከደረስዎት መልዕክት ላይ የተቀመጠ ገንዘብ መጠን ትክክል መሆኑን ያረጋግጡ፤ ካረጋገጡ በኃላ የሚስጥር ቁጥርዎን ያስገቡ፤

‣ በመጨረሻም ክፍያው ከተፈፀመ በኃላ የክፍያውን ማረጋገጫ አጭር የመልዕክት ቁጥር ወዲያውኑ ይደርሶታል።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ የተሽከርካሪ ነዳጅ ግብይት ከሚያዚያ 16/2015 ዓ.ም ጀምሮ በ " ቴሌ ብር " ብቻ የሚፈፀም በመሆኑ ሁሉም አሽከርካሪ እንዳይጉላላ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።

ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ
tikvahethiopia

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.3K viewsBeki Hib Alex .Bl , 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 22:57:00
Chatgpt ስለኛ ምን ይላል
ከኢትዮ ቴሌኮም በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦናል

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.6K viewsPOLY, edited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ