Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-04-04 17:58:03
Autodesk Maya 2024 winx64

First on telegram



Download

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.3K views⩙꠹ꪊᦔꪖꪀꪀꪖꫝ⩙, 14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 18:43:50
#ጥያቄ ከአንድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ኤርታይም ወደሞባይላችሁ ስትሞሉ ስንት SMS መልእክት ይደርሳችኃል ምን ምን ???? ትንሽ ለማወሳሰብ ብድር ነበረቦት ከመሙላቶ በፊት ... ስትመልሱ ሁሉንም ተያያዥነት ያላቸውን SMS'ች ታሳቢ አድርጉ በትክክል ሙሉ መልስ ቀድሞ የመለሱ አራት ግለሰቦች የ25 ብር ካርድ ይሞላላቸዋል በፈጠነ ለመሸለም ካለን ጉጉት የተነሳ እና እንደየባንኩ በመጠኑ…
2.0K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), 15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 10:52:51
Telebirr's ATM coming soon .....

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.9K viewsPOLY, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 17:30:54 #አዲስ_ህግ ከዚህ ሰአት በኃላ የውድድሩ ሽልማት ህግ 15ብር ለ 7 ሰው ሆኗል በስትክክል ቢችል በፎቶ አስደግፎ ለመለሰ 105ብሩ የግሉ ያደርጋር እስከ 2 ሰአት ድረስ ነው ፍጠኑ
2.1K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), edited  14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 17:27:18 #ጥያቄ ከአንድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ኤርታይም ወደሞባይላችሁ ስትሞሉ ስንት SMS መልእክት ይደርሳችኃል ምን ምን ???? ትንሽ ለማወሳሰብ ብድር ነበረቦት ከመሙላቶ በፊት ... ስትመልሱ ሁሉንም ተያያዥነት ያላቸውን SMS'ች ታሳቢ አድርጉ በትክክል ሙሉ መልስ ቀድሞ የመለሱ አራት ግለሰቦች የ25 ብር ካርድ ይሞላላቸዋል በፈጠነ ለመሸለም ካለን ጉጉት የተነሳ እና እንደየባንኩ በመጠኑ…
2.1K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), edited  14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 17:24:05 #ፍንጭ
....



3የምትሉ ፈፅሞ ርቃችኃል(ሶስት ቢሆን ኖሮ እኔም ለጥያቄ አላመጣውም ነበር ስለገረመኝ ነው)
2.1K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), edited  14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 16:58:47 #ጥያቄ ከአንድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ኤርታይም ወደሞባይላችሁ ስትሞሉ ስንት SMS መልእክት ይደርሳችኃል ምን ምን ???? ትንሽ ለማወሳሰብ ብድር ነበረቦት ከመሙላቶ በፊት ... ስትመልሱ ሁሉንም ተያያዥነት ያላቸውን SMS'ች ታሳቢ አድርጉ በትክክል ሙሉ መልስ ቀድሞ የመለሱ አራት ግለሰቦች የ25 ብር ካርድ ይሞላላቸዋል በፈጠነ ለመሸለም ካለን ጉጉት የተነሳ እና እንደየባንኩ በመጠኑ…
ፍንጭ (ፍንጭ ከሰጠሁ እና ከተመለሰ ብሩ መጠን ከ25 ወደ 15 ይወርድና የሰዉ ብዛት ወደ 7 ከፍ ይላል) በትክክል የመለሰው 105 ብር ያገኛል ማለት ነው ::
Final Results
74%
ይሰጥ
26%
አይሰጥ
104 voters2.1K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 16:46:09 #ጥያቄ


ከአንድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ኤርታይም ወደሞባይላችሁ ስትሞሉ ስንት SMS መልእክት ይደርሳችኃል ምን ምን ????

ትንሽ ለማወሳሰብ ብድር ነበረቦት ከመሙላቶ በፊት ...

ስትመልሱ ሁሉንም ተያያዥነት ያላቸውን SMS'ች ታሳቢ አድርጉ

በትክክል ሙሉ መልስ ቀድሞ የመለሱ አራት ግለሰቦች የ25 ብር ካርድ ይሞላላቸዋል በፈጠነ

ለመሸለም ካለን ጉጉት የተነሳ እና እንደየባንኩ በመጠኑ ሊለያይ ስለሚችል (n+(-) 2) በሚለው ፎርሙላ የምትጠቅሱትን ቁጥር በ "ኤን" ቦታ ውስጥ አስገብተን ለቀረበው እንሸልማለን (ፐርፌክት ያገኘ ቀድሞ ካለ የአራቱን 25 ብር ጠቅልሎ 100 ብር ይወስዳል )

ህጉ እስከ ማታ2ሰአት ድረስ ይቆያል!!
2.2K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), 13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 16:46:08 #ጥያቄ


ከአንድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ኤርታይም ወደሞባይላችሁ ስትሞሉ ስንት SMS መልእክት ይደርሳችኃል ምን ምን ????

ትንሽ ለማወሳሰብ ብድር ነበረቦት ከመሙላቶ በፊት ...

ስትመልሱ ሁሉንም ተያያዥነት ያላቸውን SMS'ች ታሳቢ አድርጉ

በትክክል ሙሉ መልስ ቀድሞ የመለሱ አራት ግለሰቦች የ25 ብር ካርድ ይሞላላቸዋል በፈጠነ


                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.2K viewsዘ-ዳግም ኃላ aka (dagirelax), 13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 19:46:36
PDF ፋይል ወይንም የተለያዩ ዶክመንቶች #ከተለያዩ ዌብሳይቶች ላይ ያለምንም Downloader እና በነጻ #Download ለማድረግ:

. የሚፈልጉትን ፋይል #Search ያድርጉ።

. Url ላይ 'Scribd' ከሚለው በፊት 'Down" የሚል ይጨምሩና #Enter ይበሉት።

. Download ማድረጊያውን ገፅ ያመጣላችኋል በነጻ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

ይሄ ዘዴ Scribd,SlideShare እና Academia ላይ ይሰራል

#Share
@ethio_techs @ethio_techs
1.6K viewsBeki Hib Alex .Bl , 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ