Get Mystery Box with random crypto!

Ethio techs Link

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_techs — Ethio techs Link
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_techs
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39
የሰርጥ መግለጫ

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-10 10:45:48
ክቡራን ደንበኞቻችን

ከተወሰኑ ሰዓታት በፊት በማዕከላዊ ሲስተማችን ላይ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት በተወሰኑ አካባቢዎች የዳታ እና የድምጽ አገልግሎት መቋረጥ አጋጥሞ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ችግሩ የተፈታና አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ የተመለሰ መሆኑን እየገለጽን፤ ለተፈጠረው   መስተጓጎል ይቅርታ እንጠይቃለን!

We would like to extend our sincerest apologies to our valued customers for the service interruption experienced earlier today. Our central system encountered a technical glitch that led to the temporary suspension of voice and internet services in certain areas.
We are pleased to inform you that the issue has been resolved, and we are committed to ensuring seamless service delivery going forward.
Thank you for your patience!
Ethiotelecom

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.5K viewsBeki Hib Alex .Bl , 07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 21:00:44
Norway changes to color television live in 1972!

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
3.6K viewsPOLY, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 09:27:19
Ethiotelecom voice unlimited package ላይ እስከ 30% የሚደርስ ቅናሽ አድርጓል

ማንን ነው ማመስገን ያለብን Ethiotelecom ወይንስ Safaricom

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
4.0K viewsBeki Hib Alex .Bl , 06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 19:00:32
#JFF
Fana tap tap coming soon

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
4.2K viewsBeki Hib Alex .Bl , 16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 21:16:52
WhatsApp added the ability to edit sent messages within 15 minutes after sending.

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
4.5K viewsPOLY, 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 21:52:21
iOS 17 will support iPhone X🅂 and newer. Developer Beta 1 will be available today, and Public Beta in July.

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
4.9K viewsPOLY, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 20:48:43
iOS 17

• Just "Siri" instead of "Hey Siri"
• Find My Item Sharing
• Contact Posters
• Offline maps
• NameDrop
• Leave a FaceTime message
• Pet albums in Photos
• StandBy
• Check In
• Live Stickers
• Live Voicemail
• Journal App
• Improved Autocorrect

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
4.8K viewsPOLY, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 21:27:13 ሰላም እንደምን አመሻችሁ ይሄን የማስጠንቀቅያ መልዕክት ካስተላለፍን ወር እንኳን ሳይሞላ ልክ እንደ ፊያስ (Fias) እነዚህም ማለትም CMVፕላትፎርም ከትናንት ጀምሮ ዌብሳይታቸውን ዘግተው ጠፍተዋል፣ በግል ሲጠየቁ "ከሶስት ወር በኋላ እንመጣለን" እያሉ እያላገጡ ነው። አሁንም ብለን ነበር ለማለት ሳይሆን ሳይለፋ የሚመጣ ገንዘብ ለውድቀታችን መጀመርያ እንደሚሆን እያወቃችሁ እንድትሄዱ ነው።



ስንት ሚልዮን ብር ይዘው እንደጠፉ ቤቱ ይቁጠረው። ቀድሞ ቁጥጥር ማረግ የሚገባው አካል ደግሞ አሁን በሚድያ ብቅ ይልና መግለጫ ይሰጠናል።

#WakeUp

Via EliasMeseret

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
7.4K viewsBeki Hib Alex .Bl , 18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 10:56:59
Iphone Progress

                   #Share
@ethio_techs @ethio_techs
799 viewsPOLY, 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 20:01:31
ሜታ እንደ ትዊተር የፌስቡክና የኢንስታግራም አካውንቶች ትክክለኛነት ማረጋገጫ ሰማያዊ ባጅን በዩናይትድ ኪንግደም በሽያጭ ማቅረብ ጀምሯል።

ሰማያዊ ባጁ ገዥዎች የመንግስት መታወቂያ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል ተብሏል። ሰማያዊ ባጁ ከዩናይትድ ኪንግደም በተጨማሪ በዩናይትድ ስቴትስ፣ በኒውዝላንድ እና በአውስትራሊያ ለገቢያ ቀርቧል።

ሜታ ብሉ ባጅ ፈላጊዎች በ 11.99$(9.96£) ለ ወር የሚያስከፍል ሲሆን ለ አይፎን ተጠቃሚዎች ክፍያው ከፍ ይላል 14.99$ እንደሚያስከፍሉም አስታውቀዋል።

ዜናውን የዘገበው ቢቢሲ ነው።

                 #Share
@ethio_techs @ethio_techs
2.8K viewsBeki Hib Alex .Bl , 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ